UMMA TOKEN INVESTOR

Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
ቁርአንን ቅሩ እርሱ በእለተ ቂያማ ለባለቤቶቹ አማላጅ ሆኖ ይመጣልና።
ረሱል ﷺ
አስታዋሽ ባስታወሰ ረሺም በረሳ ቁጥር የአላህ ሰላም እና በረከት በእርሶ ላይ ይሁን ያሀቢበላህ ሙሀመድ አለሂ አፍደሉ ሰላቲ ወሰላሙሁ ያሀቢበላህ ሙሀመድ ወአላ ዓሊ አጅማኢን
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
ረመዳን 12
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ቁርአን 33፡56
اللَهُمَّ صَلِّ وَسَلِمْ عَلى نبِيِّنَا مُحَمَّـد
1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
ረመዳን 8
وَاللَّيْلِ إِذَا يَغْشَىٰ
በሌሊቱ እምላለሁ (በጨለማው) በሚሸፍን ጊዜ፡፡
ቁርአን 92፡1
1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
ረመዳን 7
الَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا إِنَّنَا آمَنَّا فَاغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
(እነርሱም) እነዚያ፡- «ጌታችን ሆይ! እኛ አመንን ኀጢአቶቻችንንም ለእኛ ማር፤ የእሳትንም ቅጣት ጠብቀን» የሚሉ ናቸው፡፡
ቁርአን 3፡16
2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Татарчага тәрҗемә итү мөмкин түгел.
አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ወአላ ዓሊ አጅማኢንﷺ
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين ﷺ
Send as a message
Share on my page
Share in the group