UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
1 year Translate
Translation is not possible.

ፍራቻ በር አንኳኳ አሉ። ኢማን ሄዶ በሩን ሲከፍት ፍራቻ ፈርቶ ሸሸ። ፈረጠጠ።

ነገሮችን በዚህ መልኩ ነው ማመጣጠን።

ፍራቻን በኢማን ማባረር ።

ፍራቻህ ሲጨምር ወደ ኢማን ትጠጋለህ። በላዕላዩ ዓለም ዉስጥ ትዋኛለህ። ብቻህን እንዳልሆንክ ይሰማሃል ። አላህ ካንተ ጋር ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

አንዳንዴ ... ያ ረብ በቁድራህ እነኚህን ከባባድ ቀናት አሳልፈኝ እያልክ ትተኛለህ ።

ሰው ሆኖ በዉሽንፍርና ጨለማ ዉስጥ ያላለፈ ማን አለ!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ህይወት ስታሳምምህ የሆነ ነገር ልታስተምርህ መሆኑን ተረዳ . . . .

ዋጋ የከፍልንበት ነገር መልሶ ይከፍለናል በትዕግስት ያለፍነው ህይወት እኛን ወደተሻለ ቦታ ያደርሰናል . . . . . ኢንሻ አላህ

አላህም ከታጋሾች ጋር ነው

አብሽር . . . . . ሁሉም ለኸይር ነው

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

አንዳንድ ጊዜ ችግሮችን ሁሉ ተሰብስበው ግዙፍ ዳመና መስለው ላያችን ላይ ይከመራሉ።

እንዲያም ሆኖ አናልፋቸውም ብለን ያሰብናቸው ስንትና ስንት ችግሮች አልፈዋል። ስንት መከራዎች አልፈው እንዳልተፈጠሩ አድርገን ረስተናቸዋል። በሽታ፣ ሐዘን፣ ኪሣራ፣ መከራ ...ባጋጠመን ቁጥር ይህን የቁርአን አንቀጽ እናስታዉስ።

﴿ سيجعل الله بعد عسر يسرا﴾

አላህም ከችግር በኋላ እፎይታን ያመጣል።

ባሮቹ ነን ። በችግር ዉስጥ አይተወንም ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ዛሬም በሕይወት ቆይቼ አንተን ለማመስገን በመታደሌ ዕድለኛ ነኝ #alhamdulilah

Send as a message
Share on my page
Share in the group