2 years Translate
Translation is not possible.
ፍራቻ በር አንኳኳ አሉ። ኢማን ሄዶ በሩን ሲከፍት ፍራቻ ፈርቶ ሸሸ። ፈረጠጠ።
ነገሮችን በዚህ መልኩ ነው ማመጣጠን።
ፍራቻን በኢማን ማባረር ።
ፍራቻህ ሲጨምር ወደ ኢማን ትጠጋለህ። በላዕላዩ ዓለም ዉስጥ ትዋኛለህ። ብቻህን እንዳልሆንክ ይሰማሃል ። አላህ ካንተ ጋር ነው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group