UMMA TOKEN INVESTOR

About me

كمـا تقـول : يقـال عنـك شئت أم أبيـت صن يصان حضورك وغيابـك .

Translation is not possible.

ታታሮች በ 1258 ባግዳድ ገብተው ከ800,000 በላይ ሙስሊሞችን ገደሉ ይህን ዘመን የታሪክ ጸሐፊው ኢብኑል አሲር እንዲመዘግብ ጠየቁት

ኢብኑል አሲር ይህ ክስተት የአለም መጨረሻ እንደሆነ እና የቂያማ ምልክቶች ናቸው ብሎ አሰበ እነዚህን አጭር አፍታዎች መመዝገቡ ምንም ፋይዳ አይኖረውም ብሎም አሰበ።

እምቢ አለና ዝነኛ አባባሉን እንዲህ አለ፡- ማን ነው? ለእስልምና እና ለሙስሊሞች የሙት መጽሃፍ (የሀዘን መጽሃፍን) መፃፍ የሚቀለው ? ለማን ይሆን ይህን ማድረግ የሚቀለው? ምነው እናቴ ባትወልደኝ፣ እናም ከዚህ በፊት በሞትኩና በተረሳሁ ምኞቴ ነበር።

ከሁለት አመት በኋላ ታታሮች በአይን ጃሉት ጦርነት በንጉስ ሙዘፈር ሰይፈዲን رحمه الله ተሸነፉ።

አላህ እንዲህ አለ👇

أَوَلَمْ يَسِيرُوا۟ فِى ٱلْأَرْضِ فَيَنظُرُوا۟ كَيْفَ كَانَ عَٰقِبَةُ ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ وَكَانُوٓا۟ أَشَدَّ مِنْهُمْ قُوَّةً وَمَا كَانَ ٱللَّهُ لِيُعْجِزَهُۥ مِن شَىْءٍ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَلَا فِى ٱلْأَرْضِ إِنَّهُۥ كَانَ عَلِيمًا قَدِيرًا

በምድር ላይ አይኼዱምና የእነዚያን ከእነርሱ በፊት የነበሩትን ሰዎች መጨረሻ እንዴት እንደ ነበረ አይመለከቱምን? ከእነርሱም በኀይል የበረቱ ነበሩ፡፡ አላህም በሰማያትም ኾነ በምድር ውስጥ ምንም ነገር የሚያቅተው አይደለም፡፡ እርሱ ዐዋቂ ቻይ ነውና።

ጊዜ ቢፈጅም ስቃይ ቢበዛም ኢስላምና ሙስሊሞች የበላይ መሆናቸው አይቀርም❗️

ثق بالله

https://t.me/AbuEkrima

Telegram: Contact @AbuEkrima

Telegram: Contact @AbuEkrima

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፎሎ ፎሎ

ቁርኣን መክፈት ሳይችል; ዓለምን ለመክፈት ከሚያልም፣

   ሰፈሩ ባለ መስጂድ መስገድ ሳይችል; አቅሷ ውስጥ ለመስገድ ከሚያልም ሰው አትገረሙም??

  ለማንኛውም "حيى على الفلاح" ሲባል መልስ መስጠት ያልቻለ "حيى على الجهاد"  ሲባል መልስ ሊሰጥ አይችልም።

     https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፎሎ ፎሎ

ቁርኣን መክፈት ሳይችል; ዓለምን ለመክፈት ከሚያልም፣

   ሰፈሩ ባለ መስጂድ መስገድ ሳይችል; አቅሷ ውስጥ ለመስገድ ከሚያልም ሰው አትገረሙም??

  ለማንኛውም "حيى على الفلاح" ሲባል መልስ መስጠት ያልቻለ "حيى على الجهاد"  ሲባል መልስ ሊሰጥ አይችልም።

     https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፎሎ አድርጉ

👉 የምድር ካንሰሮች

ሴት ልጅ ሂጃብ ልበሺ ማለት ጭቆና ነው የመብት ጥሰት ነው ነፃነትና ፍትህ ለሴቶች ብለው ኡኡ እያሉ የሚቀውጡ ምእራባዊያን

ዛሬ የጋዛ ሴቶችና ህፃናት በሂወት እየቀበሩ እያቃጠሉ ነው

እነሱ ሲፈልጉ ሂጃብ የመብት ጥሰት ነው

እነሱ ሲፈልጉ መግደል መብታቸው ነው

ገዳዮቹ እነሱ ሲሆኑ ተገዳዮች አሸባሪዎች ይሆናሉ

ገዳዮች ሌሎች ከሆኑ የዘር ማጥፋት ነው ይላሉ

አሜሪካ የምትባል አገር አለምን ተቆጣጥራ እስከቀጠለች ድረስ ምድር ሰላም አታገኘም

ጌታችን የአሜሪካ ውርደትና ውድመት ሳንሞት እንዲያሳየን ዱአችን መሆን አለበት

፡ حسبنا الله ونعم الوكيل

✍ አቡ መርየም

ኣሚን አሚን በሉ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሚያጥላላ ማህበረሰብ ዝሙትን የህይወት ልማዱ አድርጎ መያዙ የማይቀር ነው ምክንያቱም ትዳርና ዝሙት አንዱ የሌላው ተቃራኒ ናቸው። ዝሙት ሲለመልም ትዳር ይቀጭጫል። በውጤቱም ከጭሱ ስትሸሽ እሳት ላይ መውደቅ እንዳለ ሁሉ ከትዳርም ስትሸሽ ዝሙት ላይ መውደቅህ አይቀርም።

እህቴ ቆም ብለሽ አስቢ ከትዳር የተሻለ ሂወትሽን ሊለውጥ የሚችል ነገር የለም አላስፈላጊ ሰበቦችን እየደረደርሽ ከዚህ ኒዕማ እራስሽን አታርቂ!

🍂🍂🍂🍂

#በዝሙት_አንዘምን

Send as a message
Share on my page
Share in the group