esmael fujee Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

esmael fujee shared a
Translation is not possible.

#የተሟላች_ሚስት_ሲፈልግ_የኖረው_ሰው ... 

አንድ ሕይወቱን ሙሉ ሚስት ያላገባ ሰው ነበር። ይህ ሰው ታዲያ እድሜው 

90 ይደርስና ለመሞት ቀናቶች ሲቀሩት አንድ ሰው እንዲህ ሲል ይጠይቀዋል። 

"ሕይወትህን በሙሉ ሚስት ሳታገባ አሳልፈሃል። ያላገባህበትንም ምክንያት 

ነግረኸን አታውቅም። አሁን ግን ህመምህ እያዳከመህ እንደሆነ እያየን ነውና 

ያለማግባትህን ሚስጥር ብትነግረን?" 

ሰውየውም እንዲህ ሲል መለሰ... 

"አዎ! ያለማግባቴ ሚስጥር አንድና አንድ ነው። እኔ ያላገባሁት ትዳር 

ስለምጠላ አልነበረም። ያላገባሁት የተሟላች ሴት ስፈልግ ስፈልግ፥ እድሜዬ 

ስላመለጠኝ ነው።..." 

ጠያቂውም መልሶ እየተገረመ እንዲህ አለ... 

"ምድር ሰፊ ሁና፥ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እየኖሩባት፥ ከነዚህም 

መካከል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ሴቶች ሆነው እያለ ላንተ የምትሆን የተሟላች 

ሴት እንዴት ልታጣ ቻልክ?" 

ሰውየውም እንባው በአይኑ ላይ እየተንኳለለ እንዲህ አለ... 

"በርግጥ አንዲት የተሟላች ሴት አግኝቼ ነበር..." 

ጠያቂውም ደንግጦና ጓጉቶ እንዲህ አለው... 

"እና? ምን ተፈጠረ? ለምን አልተጋባችሁም??" 

ሰውየውም.... 

"አልተጋባንም። ምክንያቱም እሷ የምትፈልገው የተሟላ ባል ነበር..." 

እናም ወንድሞቼ! ጥሩ ሚስት ስትፈልጉ ጥሩ ባል፥ አፍቃሪ ስትፈልጉ 

ተፈቃሪ፥ ወዳጅ ስትፈልጉ ተወዳጅ መሆናችሁን ወደ ራሳችሁ ዞር ብላችሁ 

ተመልከቱ። 

መልዕክቱ ጠቃሚ ነው ብለው ካመኑ ሼር በማድረግ ያጋሩት!

https://t.me/SileTidarEnmekaker

Telegram: Contact @SileTidarEnmekaker

Telegram: Contact @SileTidarEnmekaker

ሶሃቦች በቆሙበት ቁም https:// Tewuhid
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmael fujee shared a
Translation is not possible.

"ልጄ ወጥቶ ቀረብኝ😭😭😭" ሰኪና(እናት)

ይህ የ5ተኛ ክፍል ተማሪ #ሀይመን_ጅላሉ ይባላል!ትላንት ጥቅምት13 ከሚማርበት ሰላምበር ት/ቤት ተመልሶ ቁርዓን ቤት ለመሄድ ኮልፌ ሴና አካባቢ ከሚገኘው ቤታቸው ወጥቶ ቁርዓንም ሳይሄድ ወደ ቤትም እስካሁን ሳይመለስ ቀርቷል!! እባካችሁ #ሼር በማድረግ አፋልጉን🙏

"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

#ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት

0961290585-ሰኪና

0920815432-ሀሊማ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group