UMMA TOKEN INVESTOR

About me

መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው።

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይህ በምሰሉ የምትመለከቱት ወንድማችን አብድላ ደንበል  በሊቢያ በአጋቾች ታግቶ 8 መቶ ሺ ተጠይቆ   በሰቃይ ላይ ይገኛል ወንድማችን እንታደገው

ለበለጠ መረጃ        የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

0910876488       1000218676077 0946346694        አሰፋሽ ግርግብ አዝማች

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እውነት ትዳር ምድራዊ ጀነት ነው

ትዳር በአንድ እግር ስትሄድ የነበረው ልክ በሁለት እግር እንደመሄድ ነው

ብዙ በሀሳብ እየተጨናነቅን ያለ ነገር ለትዳር አጋር ስናካፍል የሀሳባችን ተካፋይ ሲሆኑ ትዳር ውጤቱ ይታወቃል

በትዳር እራስን በእራስ የምታይበት ዘርህን የምትተካበት ስመን የማንጠግባቸው ልጆች እናፈራባቸዋለን

ይህ በትዳር ነው የሚገኜው

ትዳር አሏህን ፈርተው ከኖሩበት እውነት በምድር ላይ እንደ ትዳር ደስታ የለም።

ትዳር በላጤ ነት በፍላጎት በስሜት የምተመኜውን  ነገር በሀላል መንገድ አሏህ የሚደሰበት ሸይጧን የሚቆጣበት ትልቅ ኒዕማ ነው

ትዳር ብዙ መልካም ጎኖች እንዳሉት ውስብስብ አስቸጋሪ ነገሮች አብረውት የሚጓዙ ናቸው  ታጋሽ ሶብረኛ በመሆን የሚታለፍ መሆኑን አትዘንጉ

በትዳር ዙሪያ ብዙ ክስ ቢቀርቡም ቅድሚያ እራስን ለትዳር ዝግጁ ያለማድረግ ውጤት ነው

የሁለቱም ዝግጁነት መጉደል

ወንዱ ዝግጁ ሲሆን ሴቷ አልበሰለችም

ሴቷ ዝግጁ ስትሆን ወንዱ አልበሰለም በዚህ ምክኒያት ትዳር ይወቀሳል ትዳርን ሳይሆን አጥፊ ግለሰብን ውቀሱ ጣታችንን ወዴ እራሳችን እንቀስር

ትዳር በጣም ደስታታ ያለበት በፍቅር ስምጥጥጥ የምትሉበት በልጆች የምትፅናኑበት እረዥም ጉዞ ነው

አግቡ በትዳር ውስጥ የፍቅር ቃላቶች መሀዋወጥ  መረዳዳት መተዛዘን መከባበር መቼም የማይነጠሉ ቀይ መስመር ናቸው እንዳትረሱ

ላገባነው መልካም ትዳር ያማረ በደስታ የተሞላ ያድርግልን

ላላገቡት ሷሊህ አሏህን ፈሪ አሏህ ይወፍቃቸው።

Ibnu Alye

https://t.me/SileTidarEnmekaker

Telegram: Contact @SileTidarEnmekaker

Telegram: Contact @SileTidarEnmekaker

ትዳር የአማኞች ምሽግ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ብዙ ሰዎች ራሳቸውን ሲያታልሉ አያለሁ በእርግጥ እኔም በፊት እንደዛ ነበር ማስበው

#ትዳር ስኬት አይደለም  ስኬት ሰርቶ መለወጥ ነው ምናምን ብለው ይከራከራሉ ሰርቶ መለወጥ ትዳር ኖረህም አልኖረህም ሁሌም ምታስበው ነገር ነው።

ነገር ግን ለፍተህ የፈለከው ነገር ቢኖርህም ያለ ትዳር ትርጉም ያጣል። የምር ያኔ ገንዘብ ምንም ደስታ እንደማያመጣልህ ትረዳለህ። ስኬት ለገንዘብ መሮጥ ብቻ ሳይሆን አሪፍ ቤተሰብም መመስረት ለዛ ቤተሰብህ ደስታ መልፋትም ነው

https://t.me/SileTidarEnmekaker

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ቆንጆ ሴቶች ማለት!

ልቦናቸውን  በጨዋነት  የሸፈኑ  ናቸው!

#በስሜት  ለሚጋለቡ  ሰዎችም  ውበታቸውን ግልፅ  አያደርጉም!!!

https://t.me/SileTidarEnmekaker

Telegram: Contact @SileTidarEnmekaker

Telegram: Contact @SileTidarEnmekaker

ትዳር የአማኞች ምሽግ
Send as a message
Share on my page
Share in the group