UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
⭕️➢ጃማ ወደ ሸዋ ክልል ቅርብ ለደቡብ ወሎ ጫፍ ላይ የምትገኝ ከተማ ናት ። እንደ ቀይ ባህር በተንጣለለው የጅባት ሜዳ የተከበበችው ይህቺ ውብ ከተማ ብዙ ጀግና ሰለፍዮች ተፈልፍለውባታል ።
----
🔥➢ አዎ, በወሎ በሁሉም ከተሞች ያሉ ሰለፍዮች የራሳቸው ጀብዱ ስራ ቢኖርም ጃማ ያሉት ሰለፍዮች በዚች ከተማ በጣም የተንገላቱባትና በድል የተወጡባት ከተማ ናት ።
-----
🔥➢ጤፍም ይሁን ሱካር ኩንታል በበርህ አካባቢ ከወረደ ብር ተጭኖ ገባ እያሉ ይጠቋቆማሉ ለፀጥታ ሳይቀር ይበትናሉ ። መሐኖቹ ጀምዒዮች ለማስጠቆር ከአህባሽ በባሰ መልኩ ወንድሞችን ተዋጓቸው ዛሬ ላይ ደዕቸው የጓያ ምች እንደመታው ሰው እጥፍጥፍ ብላ ወድቃ አልቻሉም።
🔥➢ አህባሽ ይዋሻል የታወቀ ነው። የጃማ አህባሽ ግን ትለያለች ። ጉንዳንን ዝሆን ነው ብላ ትመሰክራለች ትሞግታለችም። አዎ አህባሽ አቅሟን አሟጣ ታገለች ዋሸች ቀጠፈች በመጨረሻ መና ቀረች።
-==
👇👇 👇👇
🔥➢ ዛሬ ሐሙስ የተውሒድና የሱና ወንድሞች ይተቃቀፋሉ ።
ቀጥታ ስርጭት
🔥👇 👇👇 👇👇
https://t.me/AbuNamuse
Telegram: Contact @AbuNamuse

Telegram: Contact @AbuNamuse

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው . التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም. ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🕌 መስጂደል አቅሷ እና 🕌
ሙስሊሞች‼️
📮 በሚል ርዕስ ስለ መስጂደል አቅሷ በሰፊው የተዳሰሰበት .......
↘️ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።
📅 እሁድ 04/01/2016E.C 📅
🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13639
♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ حفظه الله - መስጂደል አቅሷና ሙስሊሞች
አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ حفظه الله - መስጂደል አቅሷና ሙስሊሞች
57:22
Add to my audio
Download
Send as a message
Share on my page
Share in the group
umu hafsa Bint Ahmd Changed her profile picture
1 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group