Translation is not possible.

⭕️➢ጃማ ወደ ሸዋ ክልል ቅርብ ለደቡብ ወሎ ጫፍ ላይ የምትገኝ ከተማ ናት ። እንደ ቀይ ባህር በተንጣለለው የጅባት ሜዳ የተከበበችው ይህቺ ውብ ከተማ ብዙ ጀግና ሰለፍዮች ተፈልፍለውባታል ።

----

🔥➢ አዎ, በወሎ በሁሉም ከተሞች ያሉ ሰለፍዮች የራሳቸው ጀብዱ ስራ ቢኖርም ጃማ ያሉት ሰለፍዮች በዚች ከተማ በጣም የተንገላቱባትና በድል የተወጡባት ከተማ ናት ።

-----

🔥➢ጤፍም ይሁን ሱካር ኩንታል በበርህ አካባቢ ከወረደ ብር ተጭኖ ገባ እያሉ ይጠቋቆማሉ ለፀጥታ ሳይቀር ይበትናሉ ። መሐኖቹ ጀምዒዮች ለማስጠቆር ከአህባሽ በባሰ መልኩ ወንድሞችን ተዋጓቸው ዛሬ ላይ ደዕቸው የጓያ ምች እንደመታው ሰው እጥፍጥፍ ብላ ወድቃ አልቻሉም።

🔥➢ አህባሽ ይዋሻል የታወቀ ነው። የጃማ አህባሽ ግን ትለያለች ። ጉንዳንን ዝሆን ነው ብላ ትመሰክራለች ትሞግታለችም። አዎ አህባሽ አቅሟን አሟጣ ታገለች ዋሸች ቀጠፈች በመጨረሻ መና ቀረች።

-==

👇👇 👇👇

🔥➢ ዛሬ ሐሙስ የተውሒድና የሱና ወንድሞች ይተቃቀፋሉ ።

ቀጥታ ስርጭት

🔥👇 👇👇 👇👇

https://t.me/AbuNamuse

Telegram: Contact @AbuNamuse

Telegram: Contact @AbuNamuse

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው . التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም. ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ
Send as a message
Share on my page
Share in the group