UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

قد أدركنا هذا الزمن

الذي قال عنه النبي صلى الله عليه وسلم

سيأتي على الناس سنوات خداعات،

يصدق فيها الكاذب، ويكذب فيها الصادق

ويؤتمن فيها الخائن، ويخون فيها الأمين

وينطق فيها الرويبضة ، قيل : وما الرويبضة؟

قال : الرجل التافه ينطق في أمر العامة...|

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nuramin seid shared a
Translation is not possible.

ውግያ በእጅ እንደሚደረገው ሁሉ፡ በዱዓም ውግያ ይደረጋል።

የሙእሚኖች ሷሊህ ዱዓ ደግሞ የማይሸነፍ ጦር ነው‼️

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ🌴

🍃الجُند الذي لأيُخذل

🍃قال ابن تيمية رحمه الله:-

🍃والمسلمون في مشارق الأرض ومغاربها قلوبهم واحدة، موالية لله ولرسوله ولعباده المؤمنين،

🍃 معادية لأعداء الله ورسوله وأعداء عباده المؤمنين،

🍃وقلوبهم الصادقة وأدعيتهم الصالحة هي العسكر الذي لا يغلب والجند الذي لا يخذل.

🍃مجموع الفتاوى ٢٨/٦٤٤

https://t.me/abufurat

https://ummalife.com/YunusHassen

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

ይሄንን ቪዲዬ በደምብ አድምጡት ሺአወች ለይስሙላህ እና ለፖለቲካ ጥቅም እንጂ ከአይሁዶቹ የባሱ ናቸው

عندما يخلع الشيعة أقنعتهم (ሺዐዎች ጭንብላቸውን ሲያወልቁ)

يذكروني أحوالهم بهذه الأية (ሁኔታቸው ይህንን የቁርዐን አያ ያስታውሰኛል)

۞ أَلَمْ تَرَ إِلَى الَّذِينَ نَافَقُوا يَقُولُونَ لِإِخْوَانِهِمُ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْ أَهْلِ الْكِتَابِ لَئِنْ أُخْرِجْتُمْ لَنَخْرُجَنَّ مَعَكُمْ وَلَا نُطِيعُ فِيكُمْ أَحَدًا أَبَدًا وَإِن قُوتِلْتُمْ لَنَنصُرَنَّكُمْ وَاللَّهُ يَشْهَدُ إِنَّهُمْ لَكَاذِبُونَ (11)

#islam #gaza

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nuramin seid shared a
Translation is not possible.

#ሸይኽ ኢብን ባዝ ተጠየቁ ፡ ሙቅ ውሃን በምናፈስበት ጊዜ

ቢስሚላህ እንላለንን፣ ይህም ጂን ቦታው ላይ ይኖራል ብሎ

በመፍራት ነው

መልስ፡

"አዎን! ቢስሚላህ ይበል ምን አልባት ቦታው ላይ ጂን ካለ

እንዲነቃ ለማድረግ ነው" ከዛም ሽይኹ እንዲህ አሉ" በርግጥም

በአንድ ወቅት አንድን ሰው ጂን ይዞት በሚቀራበት ቦታ ተገኝቼ

ነበር

#ሩቃ የሚያደርገው ሰው በሰውየው ላይ ለተደበቀው ጂኒ "ለምን

ያዝከው "አለው

#ጂንውም "የሞቀ ውሃ በአንዱ ልጄ ላይ ደፋና ገደለው "አለ

#የሚቀራዉ ሰውዬ ደግሞ "እሱ ልጅህ በቦታው መኖሩን

ስላላወቀ ነው" አለው

#ጂኒው ደግሞ "ለምን ቢስሚላህ አይልም ነበር እንዲያሳውቀው

(እንዲያነቃው)"

#ሽይኽ ዘይድ አል መድኸሊ ረሂምሁሏህ እንዲህ አሉ ፡

"ለማንኛውም የሞቀ ውሃ በፍሳሽ ትቦዎችም ይሁን በመሬት ላይ

አይደፋም ምክኛቱም መሬት በነዋሪዎች የተሞላች ነች

ምናልባትም በጂኖች አለም ወይም በትንንሽ ፍጡሮች ላይ ያርፋል

በዚህም ለበቀል ይነሳሱና ይይዙታል።ስለዚህ አንድ ሰው የሞቀን

ውሃ መድፋት ከፈለገ በቀዝቃዛ ውሃ ቅዝቃዘው የማያስቸግር

እስኪሆን ያብርደውከዛም ከፈለገ የፍሳሽ ትቦዎች ውስጥ ከፈለገ

መሬት ላይ ያፍሠው" ንግግራቸው እዚህ ጋር አለቀ ረሂመሁሏህ.

፟፟=========================

#ጉዳዩ አደገኛ ነው ሙስሊሞች ሆይ ነቃ በሉ ለወንድሞቻችሁ

ለእህቶቻችሁ ለእናቶቻችሁ አድርሱላቸው ስንትና ስንት እህቶች

በዚህ ሰበብ ችግር ውስት ይገባሉ ፓስታ የቀቀሉበትን ውሃ

አውጥተው በመድፋት ስንቱ ተለክፎዋል ስለዚህ አድርሱላቸው!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እነዚህ እርኩስ ሀገራችንም ገብተዋል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group