UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

እንዴት አድርጌ ልንገራት?

እንዴት አድርጌ ልንገራት እያለ ያለቅሳል ጎረቤቶቼ ናቸው ቤተሰቦቿ እንዳለ አልቀዋል ለሷ እንዴት አድርጌ ልንገራት ይላል ድምፁን ቀነስ አድርጎ ትንሽዬ ልጅ ይዛው ታለቅሳለች

እሄንን ቁጭ ብላችሁ የምትመለከቱ ሰዎች ሆይ እያለ መልእክት እያስተላለፈ ራሱን ስቶ ወደቀ።

ፊልም እንጂ እውነት የማይመስል ሁኔታ ውስጥ ናቸው

Send as a message
Share on my page
Share in the group