UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

🚨 በእስራኤል ውጥረት ነግሷል!

የጽዮናውያን ሚዲያዎች ከጋዛ ሰርጥ ወጣ ብሎ ከአስቃላን በስተደቡብ በ"ዚኪም" የባህር ዳርቻ ላይ የጸጥታ ችግር መከሰቱን ዘግቧል። የአልቃሳም ኮማንዶዎች ሰርገው ገብተው እንቅስቃሴ እያደረጉ ነው ተብሏል።

🇵🇸💥🏴‍☠️ የወራሪው ጦር በአሁኑ ጊዜ ከአስቀላን በስተደቡብ በምትገኘው ዚኪም ባህር ዳርቻ የአልቃሳም የባህር ኃይል ኮማንዶዎች መግባታቸውን አስታውቋል።

🇵🇸💥🏴‍☠️ በወራሪው ጦር ከባድ ተኩስ ከተከፈተባቸው በኋላ ኮማንዶዎቹ ሌላ ቀን ለመሞከር ወደ ጋዛ ተመልሰዋል የሚል መረጃ እየወጣ ነው።

🏴‍☠️| የእስራኤል ቻናል 13 በዚኪም የአስቸኳይ ጊዜ ጥንቃቄ ታውጇል ... እና የማንቂያ ደወል በከፍተኛ ደረጃ ጨምሯል ብሏል።

🏴‍☠️| የወራሪው ጦር ሬዲዮ፡- ሁለቱ ፍልስጤማውያን ጠላቂዎች በሠራዊቱ ተኩስ አልተጎዱም ወደ ጋዛ ሰርጥ የባህር ዳርቻ ተመልሰዋል ብሏል።

ከጋዛ ሰርጥ በስተሰሜን ባለው የዚኪም ባህር ዳርቻ ላይ “ዳቡር” የሚባሉትን የመድፍ ጀልባዎች በጥንቃቄ እየፈለግን ነው ብሏል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
hayat muhamadi Changed her profile picture
10 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group