UMMA TOKEN INVESTOR

zeyneb abedu shared a
Translation is not possible.

የቀሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ አሁን ከመሸ የሰጠው መግለጫ

- የወራሪዋ ጦር በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶችንና ህጻናትን ደም በማፍሰስ መስጊዶችን፣ ሰላማዊ መኖርያዎችን፣ ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎችን በቦምብ በማጋየት ለ5 ሳምንታት ነውሩን ለመሸፈን ሞክሯል።

- ጠላት በአለም ፊት የፈፀመው እልቂትና የዘር ማጥፋት ዘመቻ የዚህ ጦርነት ብቸኛ ስኬቱ ነው።

- እነሆ በጋዛ የእግረኛ ጦር ፍልሚያ የጽዮናዊ-አሜሪካዊ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ቀስ በቀስ እየተደቆሱና እየወደሙ ነው።

- የወራሪዋ ታንኮች ወደ ኋላ እንዲያፈገፍጉ እና የወረራውን አቅጣጫ እንዲቀይሩ የሚያስገድዳቸው ኃይለኛ ተቃውሞና ከባድ ፍልሚያ ገጥሟቸዋል።

- ተዋጊዎቻችን ከመሬት በታችና ከፍርስራሽ ስር ወጥተው ጦርና ጋኖቹን እያወደሙ ወታደሮችን እየገደሉ ይመለሳሉ።

- በ48 ሰአት ውስጥ ከ25 በላይ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉና በከፊሉ ማውደማችንን እንገልፃለን።

👇👇👇👇

አካውንቴን ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
zeyneb abedu shared a
Translation is not possible.

እስራኤል ወደ ጋዛ ለመግባት ያደረገቺው ትግል በሀማስ አሸናፊነት ተጠናቆ ወደነበረችበች ተመልሳለች ።

ሀማስና የእስራኤል ጦር ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲያደርጉ ከቆዩ በሗላ የዛሬውን የእስራኤል ወረራ ሀማስ መቀልበስ ችሏል ። የእስራኤል ጦርም ወደሗላ አፈግፍጓል ።

የሀማሱ ከፍተኛ ባለስልጣን ኦሳማ ሀምዳን አሁን እንደገለፀው እስራኤል እጅግ የበዛ የአየር ድብደባ እያደረገች ያለቺው ለራሷ ያሸናፊነት ስሜት ለመፍጠር ነው ብሏል ። በምድር የመጣውን የእስራኤል ጦርን አሳፍረው መመለሳቸውንም ገልጿል !

እስቲ ላይክ አድጉት alhamdulilah

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
zeyneb abedu shared a
Translation is not possible.

ከፍርስራሽ ውስጥ ወጥተውም ዳግም ስለነጻነታቸው የሚታገሉ እስካሉ ድረስ ጀግኖች ፈለስጢናውያን ጨቋኝ አይሁዳዎችን ማሸነፋቸው አይቀሬ ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
zeyneb abedu Changed her profile picture
8 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group