UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ‼ በዚህ ምድር አላህ የሰጠን እድሜ ከመጠናቀቁ በፊት የአለም ሙስሊሞች በአቂዳና በተውሂድ አንድ ሆነው በይቱላሂል ሀረምና መዲነቱል ሙነወራ በኢባዳ እንደሚሰባሰቡባቸው ሁሉ ቁድስም ከጠላቶቹ ነፃ ወጥቶ የሚሰባሰቡበት ጊዜ ቅርብ ያድርገው።

Jemal zeb shared a
Translation is not possible.
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
16 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Jemal zeb shared a
Translation is not possible.
ለፍልስጤማውያን የድል ጮራ የሚፈነጥቅበት፣ለወራሪዋ የውርደት ዘመን የሚጀምርበር የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን!!!
ያረብ🤲🤲🤲
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Jemal zeb shared a
Translation is not possible.
“አቅሳ 1” የተሰኘ መካከለኛ ርቀት ሚሳኤል ዛሬ ሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ መዋሉን የኢራቅ እስላማዊ ንቅናቄ ገልጿል!!
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።
"ለነዚያ ለተጋደሉት ስለተበደሉ ተፈቅዶላቸዋል። አላህም በእነርሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው።"
የጽዮናውያን ወረራ በአሜሪካ አመራር እና አስተዳደር በጋዛ ላይ ለፈጸመው ወረራ ወንጀሎች ምላሽ ከመስጠት አንጻር፣ የኢራቅ እስላማዊ ተቃውሞ ዛሬ ሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ “አቅሳ 1” መካከለኛ ርቀት ሚሳኤል ገልጿል። "ሞዴሉ በኢራቅ እና በሶሪያ የአሜሪካን ወረራዎችን በአንዳንድ አካባቢዎች ዒላማ ለማድረግ ወደ አገልግሎት ገባ።
(ድልም ከአላህ ዘንድ ብቻ ነው። አላህም አሸናፊ ጥበበኛ ነው)።
ኢራቅ ውስጥ እስላማዊ ንቅንቄ
ሰኞ 21 - ረቢዕ አል-አኺር - 1445 ሂጅራ
መረጃው ሌሎች ጋር እንድደርስ ሸር ማድረጋችሁን አትርሱ።
💯ተጨማሪ መረጃ እንድደርስዎ ቻናላችንን Join በማድረግ ይቀላቀሉ
👇👇👇
ቴሌግራም:–
https://t.me/Brathersmedia
👇👇👇
ኡማ ላይፍ:–
https://ummalife.com/Brathersmedia
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Jemal zeb shared a
Translation is not possible.
‏"ومن عجز عن الجهاد ببدنه وقدر على الجهاد بماله وجب عليه الجهاد بماله وهو نص أحمد في رواية ابن الحكم، وهو الذي قطع به القاضي في أحكام القرآن في سورة براءة عند قوله: ﴿انفروا خفافا وثقالا﴾ فيجب على الموسرين النفقة في سبيل الله".
*المستدرك على مجموع الفتاوى
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Jemal zeb shared a
Translation is not possible.
ሙዓዊያ እና ዐሊይ ረዲየላሁ ዐንሁማ በተጋጩ ግዜ ሁለት
ኢስላማዊ ስረወ መንግስት ተመሰረተ የሮሙ ንጉስ ይህን ሰምቶ
እንዲህ ሲል ደብዳቤ ፃፈ።
<<ከሮም ንጉሰ ነገስት ለ ሙስሊሞች መሪ ሙዐዊያ አቡ ሱፍያን!!
ባንተ እና በዐሊይ መካከል የተከሰተውን ግጭት
ሰምተናል።ስለዚህም ለሙስሊሞች መሪ አንተ መሆን
እንዳለብህም ስለምናምን አንተ ፍቃድህ ከሆነ የዐሊይን ጭንቅላት
ቀንጥሶ የሚያመጣልህን ወታደር ልላክልህ>>
ይህ ደብዳቤ ሙዐዊያ ጋር እንደደረሰም ሙዓዊያም
<<ከሙዓዊያ ለሮም መሪ!!! ሁለት ወንድማማቾች ስለተጣሉ
አንተ ምን አገባህ? አፍህን የማትዘጋ ከሆነ ጅማሬው እኔ ጋ የሆነ
እና ፍፃሜው አንተ ጋ የሆነ ሰራዊት ልኬ አንገትህን በማስቀንጠስ
ለዐሊይ በስጦታ መልኩ አበረክትለታለሁ>>
#ይህ_ትክክለኛ_ሙስሊሞች_ሳለን_ነው
_____
___
ካሊድ ኢብን ወሊድ ለፐርሺያው ንጉሰ ነገስት እንዲህ ሲል
ደብዳቤ ፃፈለት
<<ስለም ትድናለህ። እንቢ ያልክ እንደሆን ግን፤ እናንተ ህይወትን
የምትወዱትን ያህል ሞትን የሚወዱ ሰራዊቶችን ይዤልህ
እመጣለሁ።>>
ንጉሱ ይህን ደብዳቤ ካነበበ በኋላ የቻይናውን ንጉስ የጦር እርዳታ
ሊለምነው ደብዳቤ ፃፈለት።
የቻይናውም ንጉስ እንዲህ ሲል ደብዳቤ መልሶ ላከለት።
<<ንጉስ ሆይ! ተራራን እንኳን ለመናድ ካሰቡ ምንም
ከማያግዳቸው ወታደሮች ጋር ለመጋፈጥ አቅሙ ስለሌለኝ
ጥያቄህን መፈፀም አልችልም።>>
# ምን_ያህል_ሀያላን_እንደነበርን_ተመልከቱ
_____
____
በደውለቱል ዑስማኒያ የአገዛዝ ዘመን የሙስሊም ወታደሮች የጦር
መርከቦቻቸውን ይዘው በአውሮፓ ደሴቶች ሲያልፉ በአከባቢው ያሉ
አብያተ ክርስትያናት በሙሉ ሙስሊሞች መጥተው ፈትህ
እንዳያደርጉ በመፍራት ከበሮ ከመምታት እና ምንም አይነት ድምፅ
ከማሰማት ይቆጠቡ ነበር።
#ያኔ_ጀግና_ሳለን
_____
____
በደውለቱል ኡስማኒያ የአገዛዝ ዘመን በያንዳንዴ ቤት ደጅ ላይ
ሁለት የበር ማንኳኩያዎች ይኖራሉ። አንዱ ትልቅ ሲሆን አንዱ ትንሽ
ነው። በትልቀኛው ከተንኳኳ አንኳኪው ወንድ ነው'ና በሩን ሊከፍት
ሚመጣው ወንድ ይሆናል። ነገር ግን በትንሸኛዋ ከተንኳኳ
አንኳኪዋ ሴት መሆኗ ስለሚታወቅ ሴት ትከፍትላታለች።
በዚያ ምርጥ ዘመን አንድ ቤት ውስጥ ሰው ከታመመ ደጅ ላይ
ቀይ አበባ ይንጠለጠል ነበር። ያን አበባ የተመለከቱ ሰዎች ሁሉ
እዝያ ቤት በሽተኛ መኖሩን ስለሚያውቁ በበሩ ሲያልፉ ድምፃቸውን
ዝቅ ያደርጉ ነበር።
#ሹፍ_ምን_እንመስል_እንደነበር !!!
_____
_
ግዜው ሰላሁዱን አል አዩቢ በይተል መቅዲስን ባስመለሰበት ግዜ
ነበር። እና ጦርነቱ ነገውን ሊጀመር ማታ ላይ የጦር መሪው
ሰላሁዲን የወታደሮቹን ድንኳን እየዞረ ሲያዳምጥ፤ ግማሹ ለይል
ይሰግዳል፣ ሌላው ቁርአን ይቀራል፣ የተቀሩት ደግሞ ይዘክራሉ።
ግን ድንገት በሆነ ድንኳን አጠገብ ሲያልፍ በድንኳኑ ውስጥ ያሉት
ሁሉም ተኝተው ነበር። ይህን ግዜ፦"በዚህች ድንኳን አዳሪዎች
ምክንያት ልንሸነፍ እንችላለን" ብሎ አለፈ።
#ማንተኛበት_ዘመን
_____
___
ቀደምት ዑለማኦች በሶስት ነገራት አደራ ይባባሉ ነበር።
1፦ሰውዬው በሱ እና በአላህ መካከል ያለውን ግንኙነት ካሳመረ፤
በሱ እና በሌሎች መካከል ያለው ግንኙነት ያምርለታል።
2፦ሰውዬው ሚስጥራዊ ተግባሩን ካሳመረ አላህ ይፋዊ ተግባሩን
ያሳምርለታል።
3፦ሰውዬው የአኪራው ጉዳይ ካስጨነቀው አላህ የዱንያውንም
የአኪራውንም ጉዳይ ያግራራለታል።
_____
_
#ትልቁ_ኪሳራ_ማለት_ይህ_ነው
ጀነት ስፋቷ የምድርን እና የሰማያትን ያህል ሁና ላንተ በሷ ቦታ
ሳይኖርህ ሲቀር...ትልቅ ኪሳራ ነው።
በእለታዊ ፕሮግራምህ ውስጥ ቁርአንን መቅራት ካልተካተተ ትልቅ
ኪሳራ ነው።
ይህን ፅሁፍ በማሰራጨት ጓደኛህን እንድታነቃው ይከጀላል!
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group