UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
☞☞ሀሰን  አል  በስሪ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦☜
ከሙእሚን ስነምግባር በላጩ  ለሰዎች ይቅር ማለት  ነው።
በርግጥ አላህ (سبحانه وتعالى) የሙእሚንን ባህሪ  እንዲ በማለት አውስቶታል፦
وَٱلْعَافِينَ عَنِ ٱلنَّاسِ ۗ
(ጀነት) ከሰዎችም ይቅርታ አድራጊዎች ለኾኑት (ተደግሳለች)፡፡
          [الزهد لأحمد (1680)]
ይቅር ባዮች ምንዳቸው አላህ ዘንድ ነው።  ይሄን ያክል ነው ተብሎ  በገደብ አልተገለፀም፦
فَمَنْ عَفَا وَأَصْلَحَ فَأَجْرُهُۥ عَلَى ٱللَّهِ ۚ
ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው፡፡ (ሹራ 40)
✅አላህ ከይቅር ባዮች ያድርገን አሚን🤲
https://t.me/alfellahgroup
Telegram: Contact @alfellahgroup

Telegram: Contact @alfellahgroup

# በግሩፑ የሚሰጡ ትምህርቶች 1, ተውሂድን ለማስፋፋት *ከቁርኣን፣ *ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] *ከታማኝ ዑለማዎችና *ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል:: ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል። (فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ ማንኛውም አስተያዬት @Abuyehya05
Send as a message
Share on my page
Share in the group

Mohammed Seid Сhanged his profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group