UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በነፃ ሸበከ በደንብ አይሠራም ኡማ ለይፍ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሱብሒ_ሱንና #ረከዓዎችን_ቀለል #ስለማድረግና_በነርሱ_ውስጥ_የሚነበቡ #የቁርኣን_አንቀጾችና_ወቅታቸው

#ክፍል_1

#ሐዲሥ 197 / 1104

ዓኢሻ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ በሱብሒ ሶላት ከአዛንና ከኢቃማ መሐል ሁለት ቀለል ያሉ ረከዓዎችን ይሰግዱ ነበር። (ቡኻሪና ሙስሊም)

በሌላ (የቡኻሪና ሙስሊም) ዘገባ፦ ፈቲሐን በነርሱ ውስጥ ቀርተዋልን? በማለት እስካስብ ድረስ በጣም ቀለል አድርገው ይሰግዷቸዋል።

ሙስሊም ባሰፈሩት ዘገባ ደግሞ፦ አዛን በሚሰሙ ጊዜ የሱብሒን ሁለት ረከዓዎች ይሰግዱ ነበር። ቀላልም ያደርጓቸው ነበር።

በሌላ ዘገባ፦ “ንጋቱ በወጣ ጊዜ” የሚል ተመልክቷል።

ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች

1/ የሱብሒን ሱንናዎች ቀለል አድርጎ መስገድ ይወደዳል። ማለትም ከውስጣቸው የሚነበቡ አንቀጾችን፣ ሩኩዕና ሱጁዳቸውን አለማርዘም ማለት ነው።

2/ የሚሰገዱትም ፈርዱ ከመሰገዱ በፊት ማለትም በአዛንና በኢቃማ መካከል ቢሆን ይመረጣል።

3/ ይህም የሱብሒን ሶላት በረዣዥም አንቀጾችና ረጋ ብሎ ለመስገድ ጊዜ ለማግኘት ያስችላል።

4/ የአላህ መልዕክተኛ የሱብሒን ሱንና ሶላት አፋጥነው መስገዳቸው ለነርሱ የሚሰጡትን ክብደትና ትኩረት ያመለክታል።

https://ummalife.com/umma1698040056

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሰላም አላይኩም እንዴት ነወ ይሄ ኡሙ ላይፍ

Send as a message
Share on my page
Share in the group