Ebrahim wudu

is feeling Happy
6 month Translate
Translation is not possible.

በየቲሞች ፈገግታ የሚደምቀው በነገው እለት በባቲ ከተማ የሚካሄደው የቲሞችን ያስቀደመ የመጀመሪያው ሰርግ

🌹🌹🌹🌹🌺🌹🌹🌹🌹

የሰርግ ስነ ስርአት በአብዛሀኛው በተለምዶ በቤተሰብ ፣ወዳጅበዘመድ እና ጓደኛ እንዲሁም በሰርግ ጥሪ ወረቀት ተመርጠው የሚጠሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ብቻ የሚታደሙበት ልዩ ቀን ነው።

በነገው እለት የሚሞሸረውና ጋብቻውን የሚፈፅመው የአቢዘር ቤተሰብ እና የየቲሞች አክባሪ ሰአድ አሚር በሰርግ ቀን ብዙም አስታዋሽ የሌላቸውን የአቢዘር 153 የቲሞች እስከ እናቶቻቸውን እና ሞግዚቶቻቸው በሰርጉ ስነ ስርአት ላይ በደስታ ፈገግታ እንዲያጅቡት እና የጋብቻው ስነ ስርአት እንዲያደምቁለት ጥሪውን በአቢዘር በኩል አስተላልፏል፣ እኛም ጥሪውን አድርሰናል።

አቢዘር በሁሉም ከተማ የሚገኙ የቲሞች በሰርግ እለት በክብር እንዲታደሙ። በሰደቃ ላይ ደግሞ ከሁሉም ቀድመው እንዲታወሱ የዘውትር መልእክቱን ያስተላልፋል።

የቲሞች የታደሙበት ሰርግ እጅግ የተከበረ ነው። በየቲሞች ልብ ውስጥ ደስታ እና ፈገግታን መዝራት የሁለት አለም ሽልማትን ያስገኛል።

በነገው እለት ጋብቻቸውን ለሚፈፅሙት ሰአድ አሚር እና ሀያት አዲሱ የቲሞችን አክብረው ለጠሩት ጥንዶች ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያድርግላችሁ‼

በአቢዘር ስም መልካም ጋብቻ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን‼

بارك الله لكما وبارك عليكما

وجمع بينكما في خير

የአቢ-ዘር ቤተሰቦችን ለመቀላቀል በዚህ ስልክ በቴክስት ሜሴጅ +251911393123 +251939003838 ወይም ይህን ሊንክ በመክፈት መመዝገብ ትችላላችሁ።

https://bit.ly/2TeUor3

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group