UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

From the river to the sea Palestine will be free💪

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እስካሁን በተገኘው መረጃ መሠረት ኮሎምቢያ ፣ ቺሊ ፣ ቦሊቪያ ፣ ደቡብ አፍሪካ ፣ ጆርዳን ፣ ባህሬን ፣ ቱርክ ፣ ቻድ እና ሆንዱራስ አምባሳደሮቻቸውን ከእስራኤል እንደሚያነሱ አስታውቀዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#??????

ለመጀመሪያ ጊዜ ዜናውን ለመዘገብ ዕድለኛ የሆነው የ #rt የአረብኛ ዘገባ አቅራቢ በጋዛ ሰርጥ ስር ከሚገኙት የእስላማዊ ጂሃድ ታጣቂዎች (ሐማስ) ዋሻዎች ዜና ለመዘገብ የመጀመሪያው ጋዜጠኛ ሆኗል።

የእስራኤል ጦር የተሸወደው እዚህ ጋር ነው።

የሐማስን አድራሻ አገኘሁ በሚል ሲቪል ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉ ትልቅ የወታደራዊም ሆነ የፖለቲካ ኪሳራ ነው !!

እርግጥ ነው ይገባሉ - መግባቱንም ገብተዋል = ነገር ግን ይወጣሉ ወይ ? የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው።

በአጭሩ -እስካሁን ከገቡት ውስጥ የወጣ የለም !

የእስራኤል ጦር እየተፈጀ ነው !!

Join 👇

https://whatsapp.com/channel/0....029Va5lw25ATRSnWUnJp

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በጋዛ ሰርጥ ጦርነት እንዲቀጥልና ፍልስጤናውያኑ በምዕራባውያኑ በቦምብ እንዲደበደቡ ድምጽ የሰጡት እነማን ናቸው ?፡-

🇺🇸 አሜሪካ

🇮🇱 እስራኤል

🇦🇹 ኦስትሪያ

🇭🇷 ክሮኤሺያ

🇨🇿 ቼክ ሪፐብሊክ

🇫🇯 ፊጂ

🇬🇹 ጓቲማላ

🇭🇺 ሃንጋሪ

🇲🇭 ማርሻል ደሴቶች

🇫🇲 ማይክሮኔዥያ

🇳🇷 ናኡሩ

🇵🇬 ፓፑዋ ኒው ጊኒ

🇵🇾 ፓራጓይ

🇹🇴ቶንጋ

Join 👇

https://whatsapp.com/channel/0....029Va5lw25ATRSnWUnJp

Send as a message
Share on my page
Share in the group