Наган дахаан йохтахам.

#??????

ለመጀመሪያ ጊዜ ዜናውን ለመዘገብ ዕድለኛ የሆነው የ #rt የአረብኛ ዘገባ አቅራቢ በጋዛ ሰርጥ ስር ከሚገኙት የእስላማዊ ጂሃድ ታጣቂዎች (ሐማስ) ዋሻዎች ዜና ለመዘገብ የመጀመሪያው ጋዜጠኛ ሆኗል።

የእስራኤል ጦር የተሸወደው እዚህ ጋር ነው።

የሐማስን አድራሻ አገኘሁ በሚል ሲቪል ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉ ትልቅ የወታደራዊም ሆነ የፖለቲካ ኪሳራ ነው !!

እርግጥ ነው ይገባሉ - መግባቱንም ገብተዋል = ነገር ግን ይወጣሉ ወይ ? የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው።

በአጭሩ -እስካሁን ከገቡት ውስጥ የወጣ የለም !

የእስራኤል ጦር እየተፈጀ ነው !!

Join 👇

https://whatsapp.com/channel/0....029Va5lw25ATRSnWUnJp

Send as a message
Share on my page
Share in the group