UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን

Translation is not possible.
ለዳዕዋ ጥንካሬ ከፊል አስባቦች……
🌙ከአላህ ጋ እውነተኛ መሆን!!
በንግግር, በተግባር, ወደ አላህ በሚደረገው ጥሪ, ወደ ሰለፎች በሚደረገው ኢንቲሳብ እና በአጠቃላይ ከአላህ እና ከባሮቹ ጋ በሚደረገው ግንኙነት እውነተኛ መሆን አለበት።
🌙ዕውቀት!!
አጠቃላይ የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች ዕውቀት ላይ የተደገፉ መሆን አለባቸው።
🌙ወንድማማችነት እና ትብብር!!
በመተጋገዝ, በመተባበር, በመመካከር እና በመደጋገፍ ዳዕዋ ይጠነክራል። የራስ መንገድ እየሰነጠቁ በመለያየትና በመገንጠል ዳዕዋ ሊጠነክርም ሊቀጥልም አይችልም።
🌙ወደ ዑለማዎች መመለስ!!
ይህ ዳዕዋ የሚመራው በፖለቲከኞች ወይም ሌላ አላማ በሚያራምዱ ሰዎች ሳይሆን የነብያት ወራሽ በሆኑ ዑለማዎች ነው። ስለሆነም ጉዳያችን ወደ እነርሱ ስንመልስ ነገራችን ይስተካከላል።
🌙መጥራት መለየት!!
ዳዕዋችን, አካሄዳችን ቁርኣን እና ሓዲስ በመከተል ከሌሎች እንደ ሚለየው ሁሉ: እኛም ከሌሎች ጥመት ወይም ጅህልና ላይ ካሉ ሰዎች መለየት አለብን።
🌙መዘያየር!!
በመራራቅና በመጠፋፋት ክፍተት እና ድክመት እንደ ሚፈጠረው: በተቃራኒው መዘያየርና መገናኘት ጥንካሬ ያመጣል።
🪑ከሸይኽ
አቡ ሱለይማን ሰልማን ሙሓደራ የተወሰደ
https://t.me/hamdquante
Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
00:00 / 00:00
1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🚨 በደል ~ {ዙልም} 🚨
📮 በሚል ርዕስ ስለ በደል በሰፊው የተዳሰሰበት .......
↘️ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel ከታላቁ አንዋር መስጂድ
🔁 በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙 በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድዐአዚዝ ቢን ፈረጃ አላህ ይጠብቀው።
📅 እሁድ 11/01/2016E.C 📅
🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/13686
♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ 
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ajaeb Ibrahim Сhanged his profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group