Shamsu Sultan Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Shamsu Sultan baham ko'rdi
"እናቴ ናት በፀጉሯ ነው የማውቃት" በጋዛ የምትኖር ፍልስጤማዊት ሕፃን የእናቷን አስከሬን በእስራኤል የአየር ጥቃት ከተገደሉት መካከል ያወቀችበት ጊዜ ሁኔታ አለምን አዛዝኗል። አላህ ከሸሂዶች ያርግልሽ ኢንሻ አላህ😭😭😭
image
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish

Tarjima qilib boʻlmadi.
ዛሬ የጉራጌ ዞኗ አስኩት በነዚህ ውብ ሐፊዞቿ ምርቃት ፍክት ብላ ውላለች።
 
በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ እስኩት ከተማ የሚገኘው ዑመር መርከዝ ላለፉት ተከታታት 3 አመታት ያክል የአላህን ቃል ቁርኣንን የሐፈዙ እና መሠረታዊ የዲን ትምህርቶችን የተማሩ ተማሪዎችን አስተምሮ ለማኅበረሰቡ አበርክቷል።
 
በአካባቢወወ ያለው ማኅበረሰብ መሠረታዊ የዲን ትምህርት ላይ እጅግ በጣም ክፍተት ያለበት እና ብዙ ሥራዎች የሚጠይቅ ቦታ በመሆኑ ይህን የመልካም ሥራ ፍሬ ማየት በጣም የሚያስደስት ነው። ለዚህ ሰበብ የሆናችሁ ሁሉ አላህ ኢኽላሱን ሰጥቶ ምንዳችሁን ከፍ ያድርገው። አላህ ይቀበላችሁ።
 
መሰል መልካም ተግባራት ሊጠናከሩና ሊበዙ ይገባል። ማሻ አላህ!