UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Islam is the only solution for every problem all over the world.

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

በደል ሞልቶ ሲፈስ ፍልስጤን ሰማይ ስር

ሚስኪኖች ሲፈጁ በመሳሪያ ሀሩር

የህፃናት ተስፋ ሲሆን እንዳልነበር

አለም ፀጥ ብሎ ሲያይ ይሄን የግፍ ብትር

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ኢስላምን ለማጥፋት ካፊር ሲተባበር

በጣም ያስገርማል የሙስሊሙ  ነገር

ልባችን ተደፍኖ በአዱንያዊ ፍቅር

ቁርዓንን  ትተን  በኮንሰርት ስንሰክር

ድናችንን ስንተው ተደፈርን በካፊር

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ህፃናት ሲፈጁ  በሙስሊምነታቸው

ደካሞች ሲያቅሱ በዳይ መቶባቸው

ሁሉም እጁን አጥፎ ቁጭ ብሎ ሲያቸው

አንተ አዛኙ ጌታ አላህ ሆይ እርዳቸው

ከአይሁድ ሙጅሪሞች አንተው ጠብቃቸው

ሁሉም ትቷቸዋል  መሸሻም የላቸው

ድሉን አጎናፅፈህ የበላይ አርጋቸው

የአለማቱ ጌታ አላህ ሆይ እርዳቸው

አሚን ያአላህ አሚን ያአላህ አሚን ያአላህ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የጥንቱ የጥዋቱ የነብያት መንገድ

የሀያልት ምንጭ የልዕልና ሞገድ

የአንድነት ዘለበት በፅኑ የሚያጋምድ

በእንባ እያራጨ ኡማን የሚያዋድድ

የበላይነት ሀይል አስተማማኝ ገመድ

ጀነት መዳረሻ ጥርት ያለ መንገድ

አላህን መገዛት ተውቦ በተዉሂድ

አላህን መገዛት ተውቦ በተውሂድ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰብዓዊ ነን ባዮች እነዛ አሳማዎች

የሸይጧን አህያ የምዕራብ ሚድያዎች

አይናቸው እውር ሲጠቁ ሙስሊሞች

በሲቃ ሲያነቡ የፍልስጤን ጀግኖች

በቦንብ ሲጋዩ ጨቅላ ህፃናቶች

ምንም አይመስላቸው ከሆኑ ሙስሊሞች

ፍትህ እንደዚህ ነው ለአላህ ጠላቶች

ለእነዛ እርኩሶች መርጦ አለቃቃሾች

አላህ ሆይ እርዳቸው እነዛን ሚስኪኖች

የኡማውን እዳ የተሸከሙትን የአንተ ባሪያዎች

ድል አጎናፅፋቸው ይዋረዱ አይሁዶች

በላ አውርድባቸው እነዛን ሙጅሪሞች

ቁድስን ነፃ አድርጋት ከአይሁድ ነጃሶች

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያችን ቅዱስ ቦታ ለአለም ሙስሊሞች

የነብያት ሀገር በታሪክ ያጌጠች

አላህ ሆይ ነፃ አርጋች ከነጃሳ አይሁዶች

አንተው አዋርዳቸው  እነዛን ሙጅሪሞች

ሽንፈት አቅምሳቸው እነዛን ነጃሶች

ቅጣትህን አውርድ በኢስላም  ጠላቶች

አሚን አሚን  አሚን ያ አላህ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
jemal shiferaw Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group