Translation is not possible.

ሀይላቸው ሳይበታተን ትእግስታቸው ሳይፍረከረክ በትዕግስትና በፅናት ዛሬም የአላህን ጠላት እያሸበሩ ይገኛል። ይህ በሙኸየም ጀባሊያ በቀሳሞች የተማረኩ ልዩ ወታደሮች ናቸው። በርካቶችን ገድለው አቁስለውና ማርከው ልዩ ገድል አስገራሚ ጀብዱ ፈፅመዋል። እንዲሰራጭ የተፈቀደ ጨረፍታዊ ትዕይንት ከተክቢራና ከሐምድ ጋር አላሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ።

7 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group