UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

አቡ ኡበይዳህ የታላቁ ሶሓብይ ዓምር ቢን አልጀራህ አላህ ይውደድለትና ቅፅል ስም ነው።

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለእርሱ እንዲህ ብለዋል፡- “ለሁሉም ህዝብ ባለአደራ አላቸው፣ የኔ ህዝቤም አደራ አቡ ኡበይዳህ ነው።"

የአላህ መልእክተኛ ሰሃቦችን አላህ ይውደድላቸው❤።

አላህ የፍልስጤሙንም አቡ ኡበይዳን ብርታቱን ሀይሉን ይወፍቀው።የወንድሞቹ ባለአደራ ያድርገው🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

21የበደል ቀኖች💔

ይህ እንደዛ በሺዎች ይሰግዱበት የነበረው የኛዉ አል -አቅሳ መስጂድ ነውደ አሁን ላይ እጅግ በጣም አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ምዕመናን የጁምዓ ሰላት በመስጅድ መስገድ ችለዋል። እስራኤል ባደረገችባቸው ከፍተኛ ገደቦች ምክንያት💔💔

-አላህዬ ነስራቸዉን አቅርበው🤲

image
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እዚህ የክብር የበቀል ዘሮች ይዘራሉ🤲❤

አላህዬ ለድል አድርሳቸዉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Al Jeberty Changed her profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group