Translation is not possible.

አቡ ኡበይዳህ የታላቁ ሶሓብይ ዓምር ቢን አልጀራህ አላህ ይውደድለትና ቅፅል ስም ነው።

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለእርሱ እንዲህ ብለዋል፡- “ለሁሉም ህዝብ ባለአደራ አላቸው፣ የኔ ህዝቤም አደራ አቡ ኡበይዳህ ነው።"

የአላህ መልእክተኛ ሰሃቦችን አላህ ይውደድላቸው❤።

አላህ የፍልስጤሙንም አቡ ኡበይዳን ብርታቱን ሀይሉን ይወፍቀው።የወንድሞቹ ባለአደራ ያድርገው🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group