"በጋዛ በየ10 ደቂቃ ልዩነት አንድ ህጻን ይገደላል" - የዓለም ጤና ድርጅት‼️
በጋዛ በአማካኝ በየ10 ደቂቃው ልዩነት አንድ ህጻን እንደሚገደል የአለም ጤና ድርጅት አስታውቋል።
ሀማስ በጥቅምት ወር ያልተጠቀ ጥቃት በመሰንዘር 1200 ሰዎችን መግደሉን እና 240 አግቶ መሰዱን ተከትሎ እስራኤል እየወሰደችው ያለው የአጸፋ እርምጃ 2.3 ሚሊየን ህዝብ በሚኖሩባት ጋዛ ላይ መጠነ ሰፊ ሰብአዊ ቀውስ ፈጥሯል።
ከጥቅምቱ የሀማስ ጥቃት ጀምሮ በጤና ተቋማት ላይ 250 ጥቃቶች መድረሳቸውን ድርጅቱ አስታውቋል።
በጦርነቱ እስካሁን ከ11ሺ በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን የጋዛ የጤና ባለስልጣናት ተናግረዋል።