UMMA TOKEN INVESTOR

Ahmed S shared a
Translation is not possible.

#ወላጆችን_አደራ

ሁሉን አዋቂ የሆነው አላህ እንዲህ ይላል ((ሰውንም በወላጆቹ (በጎ እንዲያደርግ) በጥብቅ አዘዝነው፡፡ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም አረገዘችው፡፡ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት ውስጥ ነው፡፡ ለእኔም ለወላጆችህም አመስግን በማለት (አዘዝነው)፡፡ መመለሻው ወደኔ ነው፡፡))

((وَوَصَّيْنَا الْإِنسَانَ بِوَالِدَيْهِ حَمَلَتْهُ أُمُّهُ وَهْنًا عَلَىٰ وَهْنٍ وَفِصَالُهُ فِي عَامَيْنِ أَنِ اشْكُرْ لِي وَلِوَالِدَيْكَ إِلَيَّ الْمَصِيرُ)) (ሱረቱ ሉቅማን - 14)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ahmed S Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group