UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

✉️✉️✉️🗞

በህይወታችን ላይ እውን ለማድረግ የምንጥራቸው በርካታ ምኞቶች ይኖሩን ይሆናል፤ ከመካከላችን ከህልሙ አብዛኛውን ፐርሰንት ያሳካ ሊኖር ይችላል፤ ምንም እቅድና ስራ ሳይኖረው ቀንና ሌሊት የሚፈራረቅበትም አይጠፋም።

ያም ሆነ ይህ ከስራችን ሁላችንንም ጭኖ እየነጎደ ያለ መርከብ አለ፦

የአኺራ መርከብ።

ሁላችንም እንደምንተኛው እንሞታለን፤ ከእንቅልፍ እንደምንነቃውም ከሞት እንቀሰቀሳለን። የምር ኑሮ የሚጀምረው ከሞት ከተቀሰቀስን በኋላ ነው። የዛኔ አምሳያ የማይገኝለት እጅግ በጣም ታላቅ ደስታ የተሞላውን ህይወት ወይም እጅግ አስከፊ የሰቆቃን ኑሮ እንኖራለን።

ሁላችንም እንደምናውቀው ከሁለቱ ወደ አንዱ ሀገር የሚወስደውን መንገድ መርጠን መጓዝ የምንችለው አሁን (ከሞት በፊት) በተሰጠን እድል ብቻ ነው።

ስለዚህም የተፈጠርንለትን ዓላማ ዘወትር ልናስታውስ፣ የአላህን እርድታ ሁልጊዜ ልንማፀንና ከዝንጉነት ተላቀን በዒባዳ ላይ ትጉህ ልንሆን ይገባል።

አላህ ለመልካሙ ሁሉ ይወፍቀን

منقول من بلال

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Good deeds always rise you....

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Musab Ahmed Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group