umma 1698044864 Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

አሁን በዚህ ምሽት በፎስፈረስ ቦንብ የታገዘ ከባድ የአየር ድብደባ ተከታታይ ጥቃትና ዘመቻ ያለምንም ዕረፍት በጋዛ ነዋሪዎች ላይ ተከፍቷል። ኢንተርኔትን ጨምሮ የስልክ ግንኙነቶች በጋዛ ሰርጥ ተቋርጠዋል። አሽሺፋዕ ሆስፒታል ዙርያውን በከባድ መሳርያ እየተደበደበ ነው። ወንድሞቻችሁ ዱዓ ያስፈልጋቸዋል። ያረቢ እርዳታህን በሉላቸው።

#mahi Mahisho

አዲሱን የፌስቡክ አካውንቴን ፎሎው አድርጋችሁ ተከታተሉኝ።

👇👇👇

https://www.facebook.com/profi....le.php?id=6155301438

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የመን በይፋ ጦርነቱን ተቀላቅላለች ጠቅላይ ሚኒስትርሯ ዛሬ በሰጠው መግለጫ

"እኛ በፍልስጤማዊያን የትግል ዘንግ አንድ አካል ነን። ምንም እንኳ በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ርቀት ቢኖረንም ከየመን የሚወነጨፉ መሳርያዎችን የሚያደናቅ ማንም የለም።

በጽዮናውያን የተሰረቀውን መሬት በቃልም በጦር መሳሪያም ከመቃወምና ከመታገል በቀር አማራጭ ከቶ የለምና ወደ ወራሪዋ ድሮኖችን ተኩሰናል" ብለዋል።

#mahi mahisho

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"በእርግጥም ወንዶች ናቸው። ወዳጃዊ ቅርበትን ለጠላታቸው የሚችሩ። የበሉትን ተመሳሳይ ምግብ ለእስረኞቻቸው የሚመግቡ! ለንፅህና የሚጨነቁ ጉራና መኮፈስ የማያውቃቸው ተናናሾች። መታጠቢያ ቤታችንን የሚያፀዱት ራሳቸው ናቸው። በቁርኣን መመርያ እንደሚያምኑ እንደማይጎዱን ደጋግመው ይነግሩናል። የነገሩንንም በተግባር እናገኘዋለን..."

ሲፈቱ የሃማሱን ጦረኛ ለምን እንደጨበጡት ሲጠየቁ

"በውብ መንገድ ስላስተናገዱንና ፍላጎታችንን ስላሟሉልን" በማለት መልሰዋል።

ትናንት ከእስር የተፈቱት እስራኤላዊቷ አዛውንት ዮክባድ ሊፍሺትስ ከዕብራይስጥ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሰጡት ምስክርነት።

Mahi Mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"በህልሜም ቢሆን ኑ ናፍቃችሁኛል"

በወራሪዋ ጥቃት ልጇንና የልጅ ልጆቿን ያጣችው ፍልስጤማዊቷ እናት ጀናዛቸውን ስትሰናበት የተናገረችው።

Mahi mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group