Translation is not possible.

"በእርግጥም ወንዶች ናቸው። ወዳጃዊ ቅርበትን ለጠላታቸው የሚችሩ። የበሉትን ተመሳሳይ ምግብ ለእስረኞቻቸው የሚመግቡ! ለንፅህና የሚጨነቁ ጉራና መኮፈስ የማያውቃቸው ተናናሾች። መታጠቢያ ቤታችንን የሚያፀዱት ራሳቸው ናቸው። በቁርኣን መመርያ እንደሚያምኑ እንደማይጎዱን ደጋግመው ይነግሩናል። የነገሩንንም በተግባር እናገኘዋለን..."

ሲፈቱ የሃማሱን ጦረኛ ለምን እንደጨበጡት ሲጠየቁ

"በውብ መንገድ ስላስተናገዱንና ፍላጎታችንን ስላሟሉልን" በማለት መልሰዋል።

ትናንት ከእስር የተፈቱት እስራኤላዊቷ አዛውንት ዮክባድ ሊፍሺትስ ከዕብራይስጥ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቆይታ የሰጡት ምስክርነት።

Mahi Mahisho

https://ummalife.com/mahimahisho

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group