UMMA TOKEN INVESTOR

Tidak bisa diterjemahkan.

💕

አይንሽ ያምራል ... ወሏሂ ☺️!

አዎ ... ያንቺም ያምራል ...

የፀሐይ ብርሃኗ አርፎበት ... ብሌኑ እያንፀባረቀ የተነሳሽው ፎቶ ...?

አዎን ... ያምራል !

የአይንሽን ሽፋሽፋት እያርገበገብሽ ... ካሜራሽን ቀጭ ያደረግሽው ?

ሀቅ ነው ... አይንሽ በጣም ያምራል !

አይንሽን ተኩለሽ ... ማስካራ ቀብተሽ ... በሻdow አድምቀሽ ... ሰልፊ የተነሳሽው ...?

ቢስሚላህ ... ውበቱ !

ብቻ ምን አለፋሽ ...? አይንሽ በጣም ውብ ነው ...

"ለምን አይኔ ብቻ ? " አልሽኝ ?!

ሀቢብቲ አረ አንቺም ውብነሽ ... ግን ...

ያንቺን ውበት በዝርዝር እንዳልገልፀው ... መላ ሰውነትሽን በኒቃብ ሸፈንሽው !

አይንሽን ግን ... አይንሽን ግን አጉልተሽ ... ከካሜራሽ በኩል አራቁተሽ አምጥተሽ ...

አለፍ አለፍ ሲል ደግሞ ... ምርቃት ይመስል ... እነዛ ውብ እጆሽን ትጨምሪበታለሽ ...

ለምን እንደዛ አረግሽ? .... እኔም አልገባኝም ።

ውብ ነሽ ለመባል ?...

ለሱ ለሱማ ... ሃያሉ ጌታችን ውብ አርጐ የፈጠረሽ ...

የውበትሽን ጥግ ጠንቅቆ ያወቀ ...

ከራስሽ ጀምረሽ በሰውነትሽ ላይ ልቀቂው አለሽ ...

እሱ ብቻ ሳይሆን ... በቤተ መንግስትሽ ውስጥ ... እዛው ባለሽበት ...

ሰክነሽ ተቀመጪ ... አለና አዘዘሽ ...

ከዚህ ውጪ መሆን ካማረሽስ ...?

ከዚህ ውጪ ያለው ... ለብሶ አለመልበስ ... ተዘንብሎ ማዘንበል ... የአላዋቂነት ...

የነዛ የመጀመሪያዎቹ መሃይማን ... የነሱ መገለጫ እንደሆነ በደንብ ነገረሽ ... !

እናሳ ምን ቀረሽ ...?

ምንስ ጐደለብሽ ... ስለ ውብነትሽ ከሆነ ...

አዎ በሙሉ ኒቃብሽ ... በሙሉ ሲትርሽ ... በመሸፋፈንሽ ... በመደባበቅሽ ...

''እዩኝ ... እዩኝ" ባለ ማለትሽ ... እጅጉን ውብነሽ ...

እናም #ተሰተሪ ...☺️

Copied

#islam

Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup
Ameera Ridwan Mengubah foto profilnya
7 Bulan
Tidak bisa diterjemahkan.

image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup