UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ዜድ ቡታጅራ ፔጅ ፎሎው✅ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ✅ በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ዝምድናውን ይቀጥል ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ዝምድና መቀጠል እድሜ እንዲጨምር ሪዝቅ እንዲሰፋ ምክንያት ነው።

Translation is not possible.

ታታሪዉ ሠራተኛ ያህያ

የወራሪዋ የእሰራኤል ሚዲያ አነጋጋሪ ሁኖ ያለው

በጋዛ የሃማሰ መሪ  የሆነዉ ያህያ አል ሰንዋር ነው ምክኒያቱም ያህያ አል ሰንዋር የእሰራኤል ቋንቋ እብራይሰጥ አቀላጥፎ በደምብ ነው የሚናገረው ታዲያ በጋዛ ታሰረው የነበሩ  እሰራኤላውያን እንዳሉት ያህያ አል ሰንዋር ከታሰርንበት ቦታ በራሱ መጥቶ አይዟቹህ ያላቹሁበት ቦታ በጣም  አሰተማማኝ ቦታ ምንም የሚደርሰባቹህ አደጋ የለም  እኛ ፍላጎታችን በእሰራኤል እሰር ቤት የሚገኙ እህቶቻችን ለማሰወጣት ለልውውጥ ነው እንጂ ነገ ሁላቹሁም  ወደ እየ ቤታቹህ ትመለሱ አላቹህ ብሎ በእብራይሰጥ  ቋንቋ ካናገረን ቡሃላ በጣም ተረጋጋን እሱም ቃሉ አላጠፈም ይሄው ፈታን ከቤተሰቦቻችን ጋር ተገናኘን ሰለ አሉ በአሁኑ ሰአት የእሰራኤል ህዝብ ጥላቻው ወደ ኔቴንያሆ ተገልብጣል ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ምንም ወንጀለኛ ብትሆን ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጥ

ኡስታዝ ካሚል ጠሃ

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ስለ ፊሊስጤም ከጠየቁህ ይህን በላቸው።

ዛሬ ጁመዓ ነው ሁላችሁም ለወንድሞቻችን በዱዓችሁ አስቧቸው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የወንድና ሴት መቀላቀል ስለመከልከሉ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿ألا لا يخلوَنَّ رَجلٌ بامرأةٍ إلّا كان ثالثَهُما الشَّيطانُ﴾

“አዋጅ! አንድ ወንድንና ሴት ለብቻቸው አይገለሉም ሶስተኛቸው ሸይጣን ቢሆን እንጂ።”

📚 አልባኒ በሶሂህ አልጃሚ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 6542

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በመቶዎች የሚቆጠሩ በአሜሪካ የሚገኙ አይሁዶች እና ወዳጆቻቸው በአሁኑ ሰአት በኒዮወርክ በሚገኘው የነጻነት ሀውልት በፍልስጤም ላይ የሚፈጸመውን የግፍ ተግባር በመቃወም ተሰባሰበው ይገኛሉ ።

የኤስራኤል መንግስት በንጹኋን ፍልስጤማዊያን ላይ እየፈጸመ ያለውን ግድያ ያወገዙት አይሁዶች በአንድ ወር ውስጥ ወደ 4,000 የሚጠጉ ፍልስጤማውያን ህጻናትን ጨምሮ ከ9,900 በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል። አሁን፣ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች ጋዛ ውስጥ ያሉትን ሰፈሮች እና ዩኒቨርሲቲዎች ባብዛኛው በአሜሪካ በተሰራ ቦምቦች እያለቁ ነው ሲሉ ድርጊቱን ኮንነዋል ።

አሁኑ ተኩስ እንዲቆም እንጠይቃለን ! ሲሉ ተቃውሟቸውን ገልጸዋል ።

ባለፈው ሳምንት የኒዮርክ ትልቁን ባቡር ጣቢያ ዘግተው የተቃወሙ ሲሆን በዛሬው እለት ደግሞ በኒዮወርክ የነጻነት ሀውልት ተቃውሟቸውን እያሰሙ ይገኛሉ ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group