UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

Societal childhood!!

አልጀሪያዊዩ ምሁር ማሊክ ኢብኑ ነቢይ አንድ ህዝብ ዝቅተኛ የ አስተሳሰብ ደረጃ ላይ በሚሆንበት ጊዜ የሚኖረው ሁኔታ ከህፃን ልጅ ሁኔታጋ ይመሳሰላል ይለናል።

ሕፃን ልጅ አዳድስ አሻንጉሊት በተገዛለት ቁጥር በደስታ እንደሚቦርቅ ሁሉ ያ ሕዝብም የቅርፅ ለውጥ እንጅ የይዘት ለውጥ የሌላቸው ምርቶች( እዚህጋ ምርት በሚለው ስር " ሃሳብም" እንደሚካተትይያዝልኝ) በቀረቡለት ቁጥር በደስታ እየሸመተ በሀሴት ይፈነድቃል።

እንድህ አይነት ህዝብ የራሱን ምርት ማምረት ቀርቶ የሚቀርቡለትን ምርቶች እንኳ ከበፊቱ የሚለዩበትን ይበልጥ አስፈላጊነታቸውን መገምገም የሚያስችል እውቀት አይረውም።

እና ምን ለማለት ነው ነገሮችጋ አብሮ ከመብረር ይልቅ አሳብያን እንሁን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"ትጋ.........ተወከል"

የቻለከዉን ያክል ትጋ ስራ ግን አትጨነቅ አሏህ እንድህ ሲል ያበስርሀልና

وَمَا مِن دَابَّةٍ فِي الْأَرْضِ إِلَّا عَلَى اللَّهِ رِزْقُهَا

በምድር ላይም ይሁን በባህር ያሉ ፍጡራኖችን በሙሉ ሊረዝቃቸዉ አሏህ ሀላፊነቱን እንደወሰደ በዚህ አያ ያበስራቸዋል።👉ከአንተ ሰበብ ይጠበቃል ልክ መሬምን ሊረዝቃት በፈለገ ግዜ ከደካማነቷ ጋር የተምሩን ዛፍ እንድታወዛዉዝ እንዳዘዛት ሁሉ: አዩብን ሊፈዉሰዉ በሻ ግዜ በእግሩ በመምታት ሰበብ እንዳደርስ እንዳመላከተዉ ሁሉ።

መልካም የትጋትና የተወኩል ቀን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ብዙ ሰዎች (በተለይ እህቶች) ወደትዳር ሲገቡ የሚጠብቁት expect የሚያደርጉትበፊልም ወይም በሙሰልሰል ያዩትን ወይም ልብ ወለድ ላይ ያነበቡትን አይነት ምናባዊ ህይወት እንደሚያገኙ ነዉ፡ እህቴ ያን ህይወት ደራሲዉ እራሱ አይኖረዉም እንደዉም ደራሲዉ ያላገባም ሊሆን ይችላል እናም ህይወትሽን ከሱጋ እያወዳደርሽ ደስታሽን ከምታጭ expectation ንሽን በመጠኑ አስቀምጭ:: ቀለል ያለ ህይዎት ትዳርን የሰመረ ከሚያደርጉ ግብአቶች ነዉ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Jemal Yeumi Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group