Translation is not possible.

Societal childhood!!

አልጀሪያዊዩ ምሁር ማሊክ ኢብኑ ነቢይ አንድ ህዝብ ዝቅተኛ የ አስተሳሰብ ደረጃ ላይ በሚሆንበት ጊዜ የሚኖረው ሁኔታ ከህፃን ልጅ ሁኔታጋ ይመሳሰላል ይለናል።

ሕፃን ልጅ አዳድስ አሻንጉሊት በተገዛለት ቁጥር በደስታ እንደሚቦርቅ ሁሉ ያ ሕዝብም የቅርፅ ለውጥ እንጅ የይዘት ለውጥ የሌላቸው ምርቶች( እዚህጋ ምርት በሚለው ስር " ሃሳብም" እንደሚካተትይያዝልኝ) በቀረቡለት ቁጥር በደስታ እየሸመተ በሀሴት ይፈነድቃል።

እንድህ አይነት ህዝብ የራሱን ምርት ማምረት ቀርቶ የሚቀርቡለትን ምርቶች እንኳ ከበፊቱ የሚለዩበትን ይበልጥ አስፈላጊነታቸውን መገምገም የሚያስችል እውቀት አይረውም።

እና ምን ለማለት ነው ነገሮችጋ አብሮ ከመብረር ይልቅ አሳብያን እንሁን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group