Translation is not possible.

"ትጋ.........ተወከል"

የቻለከዉን ያክል ትጋ ስራ ግን አትጨነቅ አሏህ እንድህ ሲል ያበስርሀልና

وَمَا مِن دَابَّةٍ فِي الْأَرْضِ إِلَّا عَلَى اللَّهِ رِزْقُهَا

በምድር ላይም ይሁን በባህር ያሉ ፍጡራኖችን በሙሉ ሊረዝቃቸዉ አሏህ ሀላፊነቱን እንደወሰደ በዚህ አያ ያበስራቸዋል።👉ከአንተ ሰበብ ይጠበቃል ልክ መሬምን ሊረዝቃት በፈለገ ግዜ ከደካማነቷ ጋር የተምሩን ዛፍ እንድታወዛዉዝ እንዳዘዛት ሁሉ: አዩብን ሊፈዉሰዉ በሻ ግዜ በእግሩ በመምታት ሰበብ እንዳደርስ እንዳመላከተዉ ሁሉ።

መልካም የትጋትና የተወኩል ቀን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group