Translation is not possible.

ለፍልስቴን ምን አደረግን ?

-እውነት ለነሱ ከተጨነቅን 36ቀን ሙሉ ያለመብራ፣ ውሀ፣ ህክምና ውጪ ብቻም ሳይሆን በቦንብ እየተደበደቡ አሁንም በመታገል ላይ ናቸው። እኔና አንተ/ አንቺ / በሞቀ ቤታችን ተቀምጠን እንደፊልም እንመለከታለን።

-እስኪ የወንድሞቻችን ስቃይ የኛ ስቃይ ከሆነ ከኔ ጀምሮ ሌሊት ተነስተን ዱአ እናድርግላቸው። በእጃችን ያለ አደገኛ መሳሪያ ዱአ ነው እንጠቀምበት። አላህ እኛንም እነሱንም ይርዳን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group