Translation is not possible.

ከመካሪ በኩል ሞት በቃ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أكثِروا ذكرَ هاذمِ اللَّذّاتِ: الموتِ﴾

“ጥፍጥና ቆራጭ የሆነውን ማስታወስ አብዙ።” ማለትም ሞትን።

📚 ሰሂህ አልጃሚ: 1210

ደቃቅ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿من أكثر ذكرَ الموت أكرمَ بثلاثة أشياء: تعجيلُ التوبة، وقناعةُ القلب، ونشاطُ العبادة. ومن نسيَ الموت عوقب بثلاثة أشياء: تسويف التوبة، وترك الرِّضى بالكفاف، والكَسَلُ في العبادة﴾

“ሞትን ማስታወስን ያበዛ ሰው ሶስት ነገሮችን ይታደላል፡፡ ተውባን ማፋጠን፣ የልብ መብቃቃት እና ለዒባዳ መነሳሳት። ሞትን የረሳ ደግሞ በሶስት ነገሮች ይቀጣል። ተውባን እየተዘናጉ ማሳለፍ፣ ባለ አለመብቃቃት እና ከዒባዳ መዘናጋት።”

📚 አተዝኪራህ: 126

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group