UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ማ'ፈዓለሁል ጀሊሉ ፈሁዋ ጀሚል

Translation is not possible.

ሩዋንዳ 16 ቶን እርዳታ ወደ ጋዛ ላከች

የሩዋንዳ መንግስት በጋዛ ለሚገኙ የፍልስጤም ህዝብ ሰብአዊ እርዳታ ልኳል። የመንግስት ምክትል ቃል አቀባይ አላይን ሙኩራሊንዳ እንደተናገሩት ድጋፉ ለጆርዳን ሃሽሚት በጎ አድራጎት ድርጅት የተላከ ሲሆን በዮርዳኖስ ዋና ከተማ አማን ደርሷል።

ሙኩራሊንዳ “እየተካሄደ ያለውን ዓለም አቀፍ የነፍስ አድን ጥረት ለመደገፍ ” ያለመ እንቅስቃሴ መሆኑን ገልፀዋል። ልገሳው 16 ቶን የምግብ እቃዎች፣ መድሀኒቶች እና የህክምና አቅርቦቶች ያካተተ ሲሆን "ሩዋንዳ የንፁሀን ዜጎችን ህይወት ለመጠበቅ መረጋጋት እንደሚያስፈልግ ገልፃለች።

ሩዋንዳ ከእስራኤል ጋር የጠበቀ ግንኙነት ካላቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ነች። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በ2016 ሩዋንዳ መጎብኘታቸው ይታወሳል። በሩዋንዳ እ.ኤ.አ. በ1994 በደረሰው የዘር ማጥፋት ወንጀል ሰለባ ለሆኑ ሰዎች መታሰቢያ ስፍራብ ከጎበኙ በኋላ ኔታንያሁ ባሰፈሩት የፁሁፍ መልዕክት ፍ ላይ “ከህዝባችን ጭፍጨፋ ጋር ተመሳሳይነት አለው” ሲሉ አክለዋል።

እኤአ በ1994 ከ800 ሺ የሚበልጡ የቱትሲ ጎሣዎች መጨፍጨፋቸው ይታወሳል።በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ስድስት ሚሊዮን አይሁዳውያን በሆሎኮስት ተገድለዋል።

በስምኦን ደረጄ

#ዳጉ_ጆርናል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በጋዛ ታዳጊዎች በእጃቸው ላይ ስማቸው እያኖሩ ሲሆን

ምን አልባት በእስራኤል ቦምብ በፍርስራሽ ከተቀበሩ የነፍስ አድን ሰራተኞች በቀላሉ ሬሳቸውን ለመለየት እንዲያግዝ እና ስራ ለማቅለል በማሰብ ነው

የምድራችን ጀግና ልባም

ከወረራ ሞትን በፀጋ የሚቀበል ትውልድ

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Sherif ibn Adem Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group