UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

اللهم ارنا فيهم آية ولا ترفع لهم راية

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ባለቤቱ ያልታወቀ የተቆራረጠ ታፋና እግር እንዲህ ተከፍኖ አሽ-ሺፋእ ሆስፒታል ተቀምጧል። ይህቺም ሰውነት አላህ ፊት ትመሰክራለች።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

علم يحبها كل مسلم 🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ህይወትን ቅልል የምታደርግ አንቀፅ ❤

« ۗ إِنَّ الْأَمْرَ كُلَّهُ لِلَّهِ ۗ »

« ነገሩ ሁሉም ለአላህ ነው» ፡፡ »

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ብዙ ሰሃቦች የተሰዉበት የ ዑሑድ ቀን ሙስሊሞቾ ከደረሰባቸዉ መከራ በኋላ ረሱለሏህ “ አሏህ ሆይ በእኛ ላይ የበላይ አይሆኑም ፡ አሏህ ሆይ ጥንካሬ በአንተ እንጂ የለንም ” ሲሉ አሏህ

« وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ » አለ

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group