የሃማስ ንቅናቄ ምክትል ኃላፊ ሷሊህ አል አሩሪ ዛሬ ከአልጀዚራ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት
ሐማስ ይጠፋል ብላችሁ አታስቡ ይልቁንስ የወራሪዋ ጦር እንዴት ጋዛን ለቆ እንደሚወጣ ታዩታላችሁ
ሙጃሂዶቻችን ለሁሉም ሁኔታዎች ዝግጁ ናቸው። የአየር፣ የመሬትና የባህር ጥቃቱን ለመመከት በየጎዳናዎቹ አድፍጠዋል።
ሁሉም እስረኞቻችን ነፃ እስካልወጡና ተኩሱ እስካላበቃ አንድም የጽዮዊያን እስረኞችን አንለቅም።
እርቅን በተመለከተ ምንም አይነት ድርድር አሁን ላይ የለም። ጥቃቱ እስኪቆም የእስረኞች ልውውጥ አይኖርም።
ለ50 ቀናት በነበረው በአየርና በታንክ ጥቃት የፀናው ጥንካሬያችን ዛሬም አለ። ጠላት ትላንትም አልተሳካለትም ባለው ሃይል ሙሉ ወታደሮቹን አሰማርቶ ቢዋጋን የጋዛን ሰርጥ ለመቆጣጠር ፈፅሞ አይሳካም።