UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በዲኔ ላይ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ

Translation is not possible.

⭕️ እነዚ መጠጦች የእሰራኤል ምርቶች ናቸዉ ዘመቻ ተጀምሯል! ዓለማቀፉን ዘመቻ በመቀላቀል አስተዋፅኦ ያድርጉ!መጠጦች በማየት ከመግዛት ይቆጠቡ ድል ለፍልስጤም 🇵🇸

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በጋዛ አልሺፋ ሆስፒታል ከጊዜ ገደብ ቀደም ብለው የተወለዱ 39 ህፃናት ይገኛሉ በእስራኤል እምቢተኝነት የነዳጅ አቅርቦት በመቋረጡ ጄኔሬተር የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት በማቆሙ ህፃናቶቹ ከኢንኩቤተር ለመውጣት ተገደዋል

እስካሁን ሁለት ህፃናት በኦክስጅን እጥረት ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በቀጣይ ሰአታት የነዳጅ አቅርቦት ካልተገኘ ቀሪዎቹም ህይወታቸውን ሊያጡ እንደሚችሉ ዶክተሮች አሳስበዋል

ስለ እንስሳት መብት የሚያስተምሩን ምዕራባውያን ግን የፍልስጤም ህፃናትን ህይወት ታደጉ ጥሪ እስካሁን ምላሽ አልሰጡም

ግፍ ሞልቶ ፈሰሰ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
umma1697921136 Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፍልስጤሞችን ለመርዳት ከዱዓ በተጨማሪ ከቀላሉ ነገር እንጀምር።

👌የኮካና ፔፕሲ ምርቶችን መጠቀም እናቁም፤  ጤናችንን እየጠበቅን ወንድሞቻችንን እንደግፍ።

👌ሙስሊም (አማኝ) የሆነ ሰው የእስራኤልን ምርት በፍፁም መጠቀም የለበትም! የእስራኤልን ምርት ተጠቀመ ማለት በተዘዋዋሪ ፍልስጤሞች እንድገደሉ መሳሪያ ገዝቶ እንደመስጠት ማለት ነው።

👌   እና አደራ እባካችሁ መረጃውን ለሌሎች ሸር በማድረግ መተባበር መደገፍ አለብን፤ ኢንሻኣላህ! ይህን ካደረግን ቀላል አይደለም፤ ሰው በአቅሙ ነው የሚደግፈው፤ ይህን ማድረግ ደግሞ ለኛ በጣም ቀላል ነው።

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

👇👇👇

ኡማ ላይፍ: ► https://ummalife.com/Nejashimedia888

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group