👉 ለአኼራዎ ተዘጋጅተዋል ???
≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡
( يَوْمَ لَا يَنفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ 88 إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ 89)
ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡ ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡»
سورآة الشعرآ 88-89
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👉 የውመል ቂያማህ ማለት አላህ የተቀበላት መልካም ስራ እንጂ ምንም የማይጠቅምበት ቀን ነው።
👉ልጅ የማይጠቅምበት፣
👉ገንዘብ የማይጠቅምበት፣
👉ሚስት የማይጠቅምበት፣
👉እናት አባት የማይጠቅምበት፣
👉እህት ወንድም የማይጠቅምበት፣
👉ቤተሰብ የማይጠቅምበት፣
👉ዘርህ የማይጠቅምበት፣
👉ስልጣንህ የማይጠቅምበት፣
👉ጉልበትህ የማይጠቅምበት፣
👉ቤትህ የማይጠቅምበት፣
👉መኪናህ የማይጠቅምበት፣
👉ብልጠትህ የማይጠቅምበት፣
.... ቀን ነው።
👉 ለየውመል ቂያማህ ብቸኛው የሚጠቅምህ ነገር ቢኖር ዱኒያ ላይ እያለህ አላህን ፈርተህ፣ አላህ ይተሳሰበኛል ብለህ፣ ሒሳብ አለብኝ ብለህ፣ ለአላህ ብለህ የሰራኸው መልካም ስራ ብቻ ነው።
👉አብዛኞቻችን በሚባል መልኩ አላህ ካዘነልን ውጪ በዱኒያ ጉዳይ ብልጦች፣ እጅግ ብልጦች ማንም የማያታልለን፣ ብዙ ቀመሮችን ቀምረን መስዕዋት የምንከፍል ሰዎች ነን። ለአኼራችን ግን ሞኞችና ዝንጉዎች ሁነን እንታያለን።
👉ከላይ የተጠቀሰው የቁርኣን አንቀጽ ዱኒያ ላይ ስንኖር እንዴት መሆን እንዳለበን እና ለአኼራችን ሁሌም በሰፊው መዘጋጀት እንዳለብን ይጠቁመናል።
👉 ሁሌም ራሳችንን ልንፈትሽና ለአኼራችን ልንዘጋጅ ይገባል