UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

أصبحنا وأصبح الملك لله والحمد لله لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير

رب أسألك خير مافي هذا اليوم وخير مابعده وأعوذ بك من شر مافي هذ اليوم وشر ما بعده رب أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر رب أعوذ بك من عذاب في النار وعذاب في القبر

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

.

اللهم انصر إخواننا في فلسطين ، اللهم سدد رميهـم واجمع وحدتهم وكلمتهم يا عزيز يا جبار🇵🇸🇵🇸🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጽዮናዊቷ ከተወለዱ 7 ቀን እንኳ ያልሞላቸው ህፃናት ሳይቀሩ፣ ነፍሰ ጡር እናቶችና አረጋውያን ሳይቀሩ… በጭካኔ በምትጨፈጭፍበት ተጨባጭ ሙስሊሞቹ ግን ቁርኣንን ስላላዘዛቸው በዚህ መልኩ ነበር የያዟቸው።

በርግጥ እንደነርሱ ሥራ ብዙ አጸፋ የሚያስፈልግ ቢሆንም ስሜታቸውን ተቆጣጥረው በሰላም አኑረው ወደ ቤተሰባቸው መልሰዋቸዋል። እነርሱም ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።

#palestine #gaza

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዛሬ የጉራጌ ዞኗ አስኩት በነዚህ ውብ ሐፊዞቿ ምርቃት ፍክት ብላ ውላለች።

በጉራጌ ዞን ጌቶ ወረዳ እስኩት ከተማ የሚገኘው ዑመር መርከዝ ላለፉት ተከታታት 3 አመታት ያክል የአላህን ቃል ቁርኣንን የሐፈዙ እና መሠረታዊ የዲን ትምህርቶችን የተማሩ ተማሪዎችን አስተምሮ ለማኅበረሰቡ አበርክቷል።

በአካባቢወወ ያለው ማኅበረሰብ መሠረታዊ የዲን ትምህርት ላይ እጅግ በጣም ክፍተት ያለበት እና ብዙ ሥራዎች የሚጠይቅ ቦታ በመሆኑ ይህን የመልካም ሥራ ፍሬ ማየት በጣም የሚያስደስት ነው። ለዚህ ሰበብ የሆናችሁ ሁሉ አላህ ኢኽላሱን ሰጥቶ ምንዳችሁን ከፍ ያድርገው። አላህ ይቀበላችሁ።

መሰል መልካም ተግባራት ሊጠናከሩና ሊበዙ ይገባል። ማሻ አላህ!

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group