umma1697913741 Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
ብራይት ቴክኖሎጂ ኦፕሬተሮችን ይፈልጋል!                                                                                                                     
የትምህርት ደረጃ፦ ማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንትና  ተያያዥ ትምህርት የተማረች
ብዛት፦ 6
ፆታ፦ ሴት
የስራ ልምድ፦ 2 አመትና ከዛ በላይ
ጥሩ የማግባባት፣ ሀሳቧን የመግለፅ፣ የማስረዳትና የማሳመን ችሎታ ያላት መሆን አለባት።
ኒቃብና ጅልባብ ለባሾችን እናበረታታለን!
ለበለጠ መረጃ፦ 0970828287/0956098088
ለማመልከት
ቴሌግራም 👉 @Brighttrainingcenter3
__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs
Telegram: Contact @nesihajobs

Telegram: Contact @nesihajobs

ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ። ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን። T.me/nesihajobs
Send as a message
Share on my page
Share in the group