Translation is not possible.
የቀድሞው የወራሪዋ ሺን ከተማ ጠቅላይ ገዢ ከማሪያቭ ጋዜጠኛ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ፡-
"የእኛ ሃይሎች እግረኛ ጦር ወደ ጋዛ ከገባ ጥቂቶቹ እንጂ አይተርፉም።
ከሰሜን ኮሪያ፣ ከሩሲያና ኢራን ሐማስ ይፋ ያላደረጋቸው ዘመናዊና ከባባድ የጦር መሳሪያዎች እንዳሉት መረጃው ደርሶናል"
@Mahi mahisho
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group