UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّ اللَّهَ يؤتي المالَ من يحبُّ ومن لا يحبُّ ولا يؤتي الإيمانَ إلّا من أحبَّ فإذا أحبَّ اللَّهُ عبدًا أعطاهُ الإيمانَ﴾

“አላህ ገንዘብን ለሚወደውም ለሚጠላውም ይሰጣል። ኢማንን ግን ለሚወደው እንጂ ለሌላ አይሰጥም። አላህ ባሪያውን በወደደው ግዜ ኢማንን ይለግሰዋል።”

📚 ሶሂህ አተርጊብ: 1571

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከቀልብህ ሁን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ادْعُوا اللهَ وأنتمْ مُوقِنُونَ بالإجابةِ، واعلمُوا أنَّ اللهَ لا يَستجيبُ دُعاءً من قلْبٍ غافِلٍ لاهٍ﴾

“አላህ ዱዓእችሁን እንደሚቀበላችሁ እርግጠኛ ሆናችሁ ዱዓእ አድርጉ። እወቁ! አላህ ልብ ዝንጉ ሆኖ የሚደረግ ዱዓእን አይቀበልም።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3479

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group