UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

በጀነት ውስጥ ጨቋኝ አይኖርም፣ በጀነት ውስጥ ማንም የሌላውን ልብ አይሰብርም፣ በጀነት ውስጥ ሀዘንና ጭንቀት አይኖርም። በጀነት ውስጥ መነጣጠል አይኖርም። ጌታችን ሆይ ከደጋጎች ጋር የምንጎራበትበት የሽልማት ቦታህን በወንጀላችን ምክንያት አትንፈገን!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

➮ዱኒያ ላይ በሚገጥሙን ፈተናዎች የተነሳ ተስፋ አንቁረጥ።ነገን የተሻለ በማድረግ ላይ ቻይ የሆነው አላህ ነገን ብሩህ እንደሚያደርግልንና የተሻለ ነገ እንደሚኖረን በአላህ ላይ እርግጠኞች እንሁን።

ዱኒያ ላይ ፈተናዎች የቱንም ያክል ቢበዙና ቢከፉ በሷብርና በፅናት አናሳልፋቸው

ከዚህ ሁሉ በኃላ ደሞ አላህ በሚወደው ነገር ፀንተን ብንሞት ጀነት አለልን አይደል?

Ιиѕнα αℓℓαн

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"መኖር ማለት ማግኘት ፣ መኖር ማለት ማትረፍረፍ ፣ መከበር እና መንፈልሰስም አይደለም መኖር ማለት ማሰብ ነው ለስጋህ ሳይሆን በህሊናህ ኑር በህሊናህ ከኖርክ የተዘጋ መንገድ የለም። ቢኖርም ትከፍተዋለ። ማየት ለሚችል ሰው በጨለማ ዉስጥ ብርሃን ኣለ። ጨለማን ጨለማ ያደረገው የጸሃይ መጥፋት ሳይሆን የኛ አለማየት ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group