Translation is not possible.

➮ዱኒያ ላይ በሚገጥሙን ፈተናዎች የተነሳ ተስፋ አንቁረጥ።ነገን የተሻለ በማድረግ ላይ ቻይ የሆነው አላህ ነገን ብሩህ እንደሚያደርግልንና የተሻለ ነገ እንደሚኖረን በአላህ ላይ እርግጠኞች እንሁን።

ዱኒያ ላይ ፈተናዎች የቱንም ያክል ቢበዙና ቢከፉ በሷብርና በፅናት አናሳልፋቸው

ከዚህ ሁሉ በኃላ ደሞ አላህ በሚወደው ነገር ፀንተን ብንሞት ጀነት አለልን አይደል?

Ιиѕнα αℓℓαн

Send as a message
Share on my page
Share in the group