Translation is not possible.

በጀነት ውስጥ ጨቋኝ አይኖርም፣ በጀነት ውስጥ ማንም የሌላውን ልብ አይሰብርም፣ በጀነት ውስጥ ሀዘንና ጭንቀት አይኖርም። በጀነት ውስጥ መነጣጠል አይኖርም። ጌታችን ሆይ ከደጋጎች ጋር የምንጎራበትበት የሽልማት ቦታህን በወንጀላችን ምክንያት አትንፈገን!

Send as a message
Share on my page
Share in the group