Fereja Wale Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Mengikut
0
Tiada ikutan
Fereja Wale Dikongsi
Terjemahan tidak mungkin.

ከሱብሒ በሓላ እንቅልፍ‼️

================

«ከሱብሒ በሓላ ፀሀይ እስክትወጣ ድረስ ባለው ሰአት እንቅልፍ መተኛት የተጠላ ነው፣ ምክንያቱም ይህ ሰአት ሪዝቅና በረካ ከአላህ ዘንድ የሚወርድበት ሰአት ስለሆነ»።

ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (457/1)

«ከሱብሒ ቡሀላ በህይወቴ አንድም ቀን እንቅልፍ ሚባል ተኝቼ አላውቅም»።

ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁሏህ)

«የሱብሒ ሶላት የስራወች ሁሉ መጀመሪያና መሰረት ነው»።

ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦📚ዛዱል መዓድ (78)

||

ካነበቡ በሓላ ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Fereja Wale Dikongsi
Terjemahan tidak mungkin.

ማን ነው አሸባሪው?

ትላንት ምሽት ሃማስ ከለቀቃቸው ሁለት ታጋቾች ውስጥ አንዴ ዮቼቭድ ሊቭሽቺትዝ የተባሉ እስራኤላዊት አዛውንት እንዲህ አሉ "በአክብሮት አቆዩን፣መድሃኒት ሰጡን፣ ንፅህናችንን ይንከባከቡን እና ዶክተሮችን አምጥተው ያስመረምሩን ነበር። በጣም ተግባቢ ነበሩ።" ሲሉ ተናግረዋል::

አስቡት ሃማስ በምዕራባዊያን ሁሉ አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀ ቡድን ነው ግን እንዲህ ተመስክሮለታል::

እስራኤል ግን....

#israeloccupation

Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.

3 Dilihat
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan