UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I'm Muslim Alhamdulillah🥰

Translation is not possible.

Ahlen ya Remedan❤

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Never judge people by their past, people learn people change.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد

اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على ابراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد

#jumua Mubarak

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሂሳብ ይቅር

~

ትዳራችንን አደጋ ላይ ከሚጥሉ ነገሮች ውስጥ አንዱ ሂሳብ ነው። አዎ ሂሳብ ብዙ ትዳር አናግቷል። ብዙ ቤተሰብ በጥብጧል። ብዙ ጓደኝነትን አደፈርሷል። ሂሳብና አብሮነት ብዙም አይጣጣሙም። የማወራው የገንዘብ ሂሳብ አይደለም። የነገር ሂሳብ እንጂ። "ምን ሲደረግ እንዲህ ተብየ?!" ማለት። ሰዎች ነን፣ ደካማ ፍጥረቶች። ጓደኛችን ላይ፣ የትዳር አጋራችን ላይ ለሚፈጥረው ነገር ደንታ ሳይኖረን የወረወርነው ቃል ስንት ልብ ያቆስላል?! ትኩረት ሳንሰጥ እንደዋዛ ከምንጥላቸው ቃላት ስንቴ የወላጆቻችንን ቅስም ሰብረናል? በሚያሳዝንና በሚያሳፍር ሁኔታ ስንት የቅርብ ሰዋችንን እናማለንኮ!

ቦታ በምንሰጠው ጓደኛችን፣ ክፉ ደጉን አብሮ ባሳለፈ የትዳር አጋር በተሰነዘረ ቃል አቂመን ቅርበታችን ወይም ጥምረታችን የፈረሰ ስንቶች ነን? የነገር ሂሳብ በጥብቅ እያወራረዱ ሰላማዊ አብሮነትን ማስቀጠል ከባድ ነገር ነው። ብልጠት ሰው ጋር አያኗኑርም። "ከሰው ጋር ሲኖሩ ሞኝ ሆኖ፣ አህያን ሲጭኑ ሶስት ሆኖ" ይባላል። በዚች ምድር ላይ ከትዳር አጋር፣ ከጓደኞች ጋር አጉል ብልጥ ከሚሆን ይልቅ የዋህና ገራገር ሰው የተሻለ የልብ ሰላም አለው። አውዛዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:- "ሰላም አስር ክፍሎች አሉት። ከነዚህ ውስጥ ዘጠኙ የሚገኙት በሌሎች የሚሰነዘርብንን ጥፋት እንዳላዩ ሆኖ በማለፍ ውስጥ ነው።"

ከቅርብ ሰው በተሰነዘሩ መጥፎ ቃላት ምክንያት ሊፈርስ ያዘመመን ትዳር፣ ወይም ሊበላሽ በቋፍ ያለን ጓደኝነት በይቅር ባይነት፣ በሆደ ሰፊነት በማለፍ ከአደጋ የታደገን እንዲሁም መልካም ግንኙነትን ያስቀጠለን ሰው አላህ አብዝቶ ይመንዳው። በዱንያም በኣኺራም ያስደስተው። ኣሚን።

Ibnumunewor

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group